ዜና - Page 309

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

በእሁዱ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ታላላቅ አትሌቶች በፍርሃት ሳይገኙ መቅረታቸው ተዘገበ

November 26, 2013
ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ የደረሰባቸውን እና እየደረሰባቸው ያለውን ስቃይ በማስመልከት ባለፈው እሁድ በተደረገው የታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ተሳታፊዎች ለሃዘን መግለጫ እንዲሆን ጥቁር ሪቫን አስረው እንዲሮጡ

ሰማያዊ ፓርቲ “የዜጎችን ሰቆቃ እና በደል ችላ ማለት ከግፈኞች ጋር እንደመተባበበር ይቆጠራል” አለ

November 23, 2013
“የላንቻ ፖሊስ ጣቢያ ሃላፊዎች ሳዑዲ ኤምባሲ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተሳተፉና ታስረው በዋስ የተለቀቁ ዜጎችን በስልክ እየደወሉ በመጥራት ማስፈራሪያና ድብደባ እያደረሱ ነው፡፡ሃላፊዎቹ ከ3 ቀናት

የኃይሌ ገ/ሥላሴ ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ ለሳዑዲ አረቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች መታሰቢያ ሯጮች ሪቫን እንዳያደርጉ ከለከለ

November 20, 2013
በዘሪሁን ሙሉጌታ በመጪው እሁድ በታላቅ ድምቀት በሚካሄደውና በአፍሪካ በግዙፍነቱ ቀዳሚ በሆነው ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ ላይ የሚሮጡ ተሳታፊዎች በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጉዳት በሐዘን ለመግለፅ

መድረክ በሳዑዲ መንግስት ላይ ስልፍ እንዳይወጣ በከለከለው ኢሕአዴግ ላይ ሰልፍ ሊወጣ ነው

November 20, 2013
– ሰላማዊ ሰልፉ ለህዳር 29 ተጠርቷል በዘሪሁን ሙሉጌታ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጉዳት በመቃወም በሳዑዲ አረቢያ መንግስት

Hiber Radio: በሳውዲ ሪያድ ስድስት ኢትዮጵያውያን በጥይት ተገደሉ፤ አንዱ በመኪና ገጩት

November 18, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ  ህዳር 8 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ሳውዲ በወገኖቻችን ላይ የፈጸመችውን ግፍ በመቃወም ነው ሰልፍ የወጣነው ሰልፉ እንዳይደረግ ቢሮ አካባቢ አንዳንድ አመራሮችነ ሲያግቱ ቦሌ ቶሎ ሄድኩ እዛ ስንደረስ ሕገ

ሳዑዲዎች ቀለሉ ኢትዮጵያዉያን እምቢኝ አሉ በዋሽንግተን ዲሲ

November 15, 2013
ኢትዮጵያዉያን ሳዑዲ አረቢያ ኤምባሲ ፊት ለፊት እምቢተኝነታቸዉን አሳይተዋል።መንፈሰ ጠንካራነቱም በጣሙን የላቀ ነበር። አሻፈረኝ ያለ አንድ ኢትዮጵያዊ ፖሊሶቹን አልፎ ወደ ኤምባሲዉ ለመግባት ቢሞክርም ታገተ። ህዝባዊ

“ይህ የኢትዮጵያውያን የውርደት ወር ነው” – ታማኝ በየነ በሳዑዲ ኢምባሲ ደጃፍ ላይ ያደረገው ንግግር (Video)

November 15, 2013
አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነን ዛሬ በስልክ ያወራው ሰው ካለ ድምፁ ተዘግቶ መጎርነኑን እንደኛ ሊረዳ ይችላል። ለ4 ሰዐታት በዋሽንግተን ዲሲ የሳዑዲ አረቢያ ኢምባሲ ኢትዮጵያውያን ባዘጋጁት
1 307 308 309 310 311 381
Go toTop