ዜና በኩላሊት ህመም የሚሰቃየው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በቂ ህክምና ሳያገኝ ወደ ዝዋይ እንዲመለስ ተወሰነ December 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ከአዲስ አበባ በዝዋይ ወህኒ ቤት ቆይታው ለከፍተኛ የኩላሊት ህመም በመዳረጉ የተሻለ ህክምና ያገኝ ዘንድ በማረሚያ ቤቱ ክሊኒክ ሪፈር የተጻፈለት ጋዜጠኛ Read More
ዜና የአላሙዲን ሸራተን ሰራተኞች “መብታችን ተጣሰ” በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ሊወጡ ነው December 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ (አዲስ አድማስ) የሸራተን አዲስ ሆቴል ሰራተኞች፤ የውጭ አገር ዜጋ በሆኑት የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ የሚደርስብን ችግር ከአቅም በላይ በመሆኑ ሰላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ነው አሉ፡፡ ከዚህ Read More
ዜና የወያኔ ልዩ ፖሊስ በምስራቅ ሃረርጌ ዞን ንጹሃንን በጥይት ፈጀ December 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከምኒልክ ሳልሳዊ) በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ሚሊሻዎች የሆኑ እና “ልዩ ፖሊስ” በመባል የሚታወቁት የወያኔ የጸጥታ ሃይሎች በምስራቅ ሃረርጌ ዞን አራት ንጹሃን ዜጎችን ገለው ሁለት Read More
ዜና Hiber Radio: ከሳዑዲ የመጡ ኢትዮጵያውያን ባለባቸው ችግር የተነሳ ተመልሰው ለመሰደድ ማሰባቸውን ገለጹ December 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 6 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የዓለም አቀፍ ህብረት ለፍትሕ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ስራ አስኪያጅ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ አቶ Read More
ዜና በሕወሓት አፈና ቢፈተንም ዓረና መድረክ በማይጨው ሕዝባዊ ስብሰባ አደረገ December 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ባለፈው ቅዳሜ ዓረና መድረክ በጠራው ህዝባዊ ስብሰባ ለመሳተፍ ወደ ማይጨው ከተማ ተጉዤ ነበር። ከመቀሌ -ማይጨው በመኪና የሦስት ሰዓት ጉዞ ነው። ከሰባት Read More
ዜና (ሰበር ዜና) የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ባለበት በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል ተወሰነ December 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ ታላላቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ አንዱ የሆነው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ለረጅዥም ጊዜ ምዕመናኑን በሁለት ሃሳብ ከፍሎ ሲያወዛግብ የቆየው በሃገር Read More
ዜና በአዲስ አበባ ከ600 በላይ አባዎራዎች ቤታቸውን በ3 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ቀጭን ትዕዛዝ ተላለፈ December 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ደሃ ገበሬዎችን እያፈናቀሉ ቦታቸውን እየወሰዱ ነው በአዲስ አበባ ከ600 በላይ አባዎራዎች ቤታቸውን በ3 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ መታዘዛቸውን ኢሳት ቴሌቭዥን ዘገበ። Read More
ዜና Sport: ቀነኒሳ በቀለ በኤደንበርግ አገር አቋራጭ ውድድር ላይ እንደሚሮጥ ታወቀ December 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ ወደር የማይገኝለት የረጅም ርቀት አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በእዚህ ወር መጨረሻ በኤደንበርግ አገር አቋራጭ ውድድር እንደሚሮጥ ታውቋል፡፡ የዓለምአቀፉ አትሌቲክስ ማህበር ድረገፅ ሰሞኑን እንዳስነበበው Read More
ዜና ሰበር ዜና: ኢትዪጲያዊ ሙስሊም የችሎት ውሎ (ቢቢኤን ልዩ ፕሮግራም) December 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቢቢኤን ሰበር ዜና ልዩ ፕሮግራም ሁሉም ኢትዪጲያዊ ሙስሊም ሊሰማው የሚገባው የችሎት ውሎ የኮሚቴዎቻችንን ጠበቆች ተማም አባቡልጉንና ጠበቃ አዲስን አነጋገራናል፡፡ትግሉ በተጠናከረ መልኩ ለመቀጠል ህዝቡ የአሚሩን ትዛዝ Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ የደቡብ አፍሪካ ኢምባሲ ተወካዩች በነገው መርሐ ግብር እንደሚገኙለት አስታወቀ December 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዳዊት ሰለሞን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ነገ ሐሙስ ቀበና መድሃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና ጽህፈት ቤቱ የኔልሰን ማንዴላን ህልፈተ ህይወት ምክንያት በማድረግና Read More
ዜና አንዱዓለም አራጌ ከእስር ቤት “እኔ እስሩ አልከበደኝም፤ በጣም ያሳዘነኝ ግን በኔ መታሰር ልትጠቀሙበት አለመቻላችሁ ነው” አለ December 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የ2005 ዓ.ም የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ምርጥ ተብሎ የተሰየመውና በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የሚገኘው ወጣቱ ታጋይ አንዱዓለም አራጌ እስር ቤት ሊጠይቁት ለሄዱት Read More
ዜና Hiber Radio: “በሳውዲ አሁንም ከሰማኒያ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በየቤቱ ተደብቀው የሳውዲዎቹን ቅጣት እየጠበቁ ነው” ነብዩ ሲራክ (ቃለምልልስ) December 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 29 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ኦባንግ ሜቶ ማንዴላን ስናከብር ኢትዮጵያውያን መርሳት የሌለብን ባሉዋቸው ጉዳዮች ላይ ከህብር ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ Read More
ዜና የማንዴላን ሕይወት በአዲስ አበባ አትርፈው የነበሩት የካፒቴን ጉታ ዲንቃ ቃለምልልስ December 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሰይፉ ፋንታሁን ሾው በአዲስ አበባ የኔልሰን ማንዴላን ሕይወት አትርፈው የነበሩትን ኢትዮጵያዊው ካፒቴን ጉታ ዲንቃን አነጋግሮ ነበር። ቃለምልልሱ ወቅታዊና ግንዛቤ የሚሰጥ በመሆኑ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ተካፈሉት፦ Read More