ዜና - Page 306

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

“በልቡ የሸፈተ ህዝብ የካድሬዎች ጋጋታና ሽብር አይገታውም” – በዲያስፖራ የአረና ደጋፊዎች

January 27, 2014
በዲያስፖራ የአረና ትግራይ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ:- ሰሞኑን በትግራይ የህወሓት መሪዎችና ካድሬዎቻቸው ከየመንደሩ የተውጣጡ ነብሰ ገዳይ፣ ስብሰባ በታኝና አፋኝ የዱሪየ ቡድኖችን በተለያየ መልኩ

ማስገንዘቢያ ለዘ-ሐበሻ ወዳጆች

January 25, 2014
ባለፉት 3 ቀናት በአስተያየት መስጫ ሳጥኖች ላይ በሰርቨራችን ላይ ባጋጠሙን ቴክኒካል ችግሮች የተነሱ ሳናትማቸው ቀርተናል። ብዙዎቻችሁ አስተያየቶቻችሁን ለማተም ያልፈለግን እንደመሰላችሁ ከሰጣችሁን አስተያየት ለመረዳት ችለናል።

በርካታ ሙስሊሞች “ሕዝብን ለሽብር ቀስቅሻለሁ” ብላችሁ እመኑ በሚል በእስር ቤት እየተገረፉ መሆኑ ተዘገበ

January 21, 2014
ህወሐት መራሹ የኢትዮጽያ መንግስት ሕዝበ ሙስሊሙ ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ሲል ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደ ራድዮው ዘገባ ከኢዱ ጅምላ ጭፍጨፋ ቡኋላ መንግስት

Hiber Radio: “እነ ሌንጮ ሰልፋቸውን እስከምናውቅ አቋም አልያዝንም” ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ አቶ ቡልቻም ስለ ሌንጮ ይናገራሉ

January 20, 2014
የህብር ሬዲዮ ጥር 11 ቀን 2006 ፕሮግራም ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ዶር መራራ ጉዲና የአቶ ሌንጮን አገር እገባለሁ በተመለከተ ከህብር ሬዲዮ

ዛሬ በትግራይ ትግል አጽቢ ወንበርታ በፖሊስ እና በሕዝብ መካከል ስለተነሳው ግጭት የአብርሃ ደስታ የቀጥታ (Live) ዘገባዎች

January 16, 2014
የአፅቢ ግጭት በአፅቢ ወንበርታ በተከፈተው ግጭት የመንግስት ፖሊሶች ተኩስ መክፈታቸው፣ አርሶአደሮች መደብደባቸው፣ እንዲሁም አራት የኗሪዎቹ ተወካዮች በሃይል አስረው ወዳልታወቀ አከባቢ መውሰዳቸው ታውቋል። ህዝቡም (የአካባቢው

አጋቾች በአስገድዶ መድፈር 4 ልጅ ያስወለዷት ኢትዮጵያዊት ወደ ሃገሯ ለመግባት በየመን እስር ቤት ትማቅቃለች

January 15, 2014
በግሩም ተ/ሃይማኖት (ጋዜጠኛ) – ከየመን በጤና ችግር ምክንያት ሁሌም መሄድ ባልችልም በሄድኩ ቁጥር ሁሌም አሳዛኝ ነገር ነው እየገጠመኝ ያለው፡፡ የበዓል እለት እስረኞችን ለማየት እና

በደ/ጎንደር ፎገራ ወረዳ በአስተዳዳሪው ትዕዛዝ አንድ ሰው ሲገደል ዘጠኙ መቁሰላቸው ተሰማ

January 14, 2014
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው በደ/ጎንደር ፎገራ ወረዳ ሻጋ ቀበሌ በ2007 ዓ.ም ለሚደረገው ምርጫ ዝግጅት ሲባል የአካባቢውን የወልና የግጦሽ መሬት ለወጣቶች እንዲሰጥ ብአዴን በደብዳቤ አዝዞ

በእስር ላይ የሚገኙት የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች መግለጫ በድምፃችን ይሰማ ይፋ ሆነ

December 23, 2013
በእስር ከሚገኙ የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የተሰጠ መግለጫ ሰኞ ታህሳስ 14/2006 ኢትዮጵያ ከአንድ ሺህ አራት መቶ አመታት በፊት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ማህበረሰብ

Hiber Radio: በደቡብ ሱዳን የተከሰተው የጎሳ ግጭት በኢትዮጵያ እንዳይከሰት የሚመለከታቸው ሁሉ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ተጠየቀ

December 23, 2013
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 13 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ኤልያስ ወንድሙ የጸሐይ አሳታሚ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ ከሶስት ቀን በሁዋላ ለገበያ ስለሚቀርበው የሻምበል ፍቅረ ስላሴ መጽሐፍ

Sport: 4-1-3-1-1 ወይም 3-2-3-2 ወይም 3-3-3-1 1-1-3-1-1 ወይም 1-4-3-2 የማንችስተር ዩናይትድ ታክቲካዊ አማራጮች

December 22, 2013
ከቀደሙት ዓመታት የማንችስተር ዩናይትድ ባህርይ በተቃራኒ በውድድር ዘመኑ ለሁለተኛ ጊዜ በካርዲፍ ሲቲው ጨዋታ በጭማሪ ደቂቃዎች ጎል ተቆጥሮባቸው ነጥብ መጣላቸው ይበልጥ ደጋፊዎችን ግራ አጋብቷቸዋል፡፡ በእርግጥ
1 304 305 306 307 308 381
Go toTop