ዜና - Page 310

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ የሳዑዲ ኢምባሲ የፊታችን አርብ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ

November 12, 2013
ታላቅ ሀገራዊ የተቃውሞ ጥሪ! ከወገኖቻችን ጐን በመቆም ብሄራዊ ክብራችንን እናስመልሳለን ሰሞኑን የሳውዲ አረቢያ መንግሥት በኢትዮጵያዊያን ላይ እየፈፀመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመቃወም ሰማያዊ ፓርቲ

አንዳርጋቸው ጽጌና የግንቦት 7 ኃይል አመራሮች ላይ የተቀናበረው የግድያ ሙከራ ከሸፈ

November 8, 2013
ዘመቻ ”ወያኔ ኦ ሚሌኒየም” በሚል በኢትዮጵያ የደህንነት መስሪያ ቤት የተቀነባበረው የግድያ ዘመቻ የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሃይል መሪዎችንና አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመግደል ያለመ ነበር። ነገ

አረና ለአንድነት የውህደት ጥያቄ አቀረበ

November 6, 2013
(በዘሪሁን ሙሉጌታ/ሰንደቅ ጋዜጣ) በትግራይ ክልል እየተንቀሳቀሰ ያለውና በቅርቡም ጠቅላላ ጉባኤ በማካሄድ ነባር አመራሮቹን በአዳዲስ የተካው የአረና ትግራይ በዲሞክራሲና በሉአላዊነት (አረና) ፓርቲ ለአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ

በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ የተጠራው ስብሰባ በኢትዮጵያውያኑ ተቃውሞ አጋጠመው

November 2, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ ተጠርቶ የነበረው ስብሰባ “በአባይ ስም ማጭበርበር ይቁም፤ ከአባይ በፊት የሰብአዊ መብት መከበር ይቅደም” በሚሉ ፍትህ ጠያቂ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ

ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እጅግ ልብ የሚነካ ደብዳቤ እስር ቤት ለሚገኘው እስክንድር ነጋ በድምጽ ላከች (ይዘነዋል)

October 31, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ከመጣች ከ3 ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እስር ቤት ለሚገኘው ባለቤቷ እስክንድር ነጋ እና ለሌሎችም እስረኞች በድምጽ በመተረክ

አወጋን “ለጉልበት ሥራ ወደ ሁመራ የሚሄዱ የአማራ ተወላጆች ኩላሊት ለሱዳኖች እየተሸጠ ነው” አለ

October 30, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ለጉልበት ሥራ ወደ ሁመራ የሚሄዱ የአማራ ተወላጆች ኩላሊት ለሱዳንኞች እየተሸጠ ነው ሲል አወጋን (የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ) ለዘ-ሐበሻ በላከው መረጃ አመለከተ። ንቅናቄው በላከው
1 308 309 310 311 312 381
Go toTop