ዜና - Page 312

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

በምእራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ አጅላ ዳሌ እና አዋዲ ጉልፉ የሚኖሩ አማራዎች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንገኛለን አሉ

October 23, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ አጅላ ዳሌ እና አዋዲ ጉልፉ የሚኖሩ አማራዎች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንገኛለን ሲሉ መግለፃቸው ተዘገበ፡፡ ነዋሪዎቹ

‘‘መላኩ ፈንታ ሥልጣናቸውን መከታ በማድረግ የሶስት ልጆች እናትን ከትዳሯ አፋተው አግብተዋል’’ – ዐቃቤ ሕግ

October 23, 2013
በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር የፌዴራሉ የሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ዐቃቤ ህግ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣናት እና ግብረ አበር ባለሀብቶች ላይ የመሰረተውን ክስ በፍርድ

በትግራይ አንድ ቄስ ተገደሉ

October 22, 2013
ታዋቂው ብሎገር አብረሃ ደስታ ከመቀሌ እንደዘገበው በትግራይ ክልል ክልተ አውላዕሎ ወረዳ (ጣብያ አይናለም) በቤተክርስትያን ግንባታ ምክንያት በህዝብና አስተዳዳሪዎች መካከል አምባጓሮ ተፈጥሮ አንድ ቄስ ተገደሉ።

“ተገዥነታችን ለሕዝብና ለሕግ እንጅ ለአምባገነኖች ማስፈራሪያ አይደለም” – አንድነት

October 21, 2013
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ         ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በሰላማዊና ሕጋዊ መንገድ ተመዝግቦ በሀገራችን ላይ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲሰፍንና ፍትሃዊነት እንዲኖር በቁርጠኝነት

ስብሃት ነጋ ከአዜብ ጋር ፍጭት እንደነበር አመኑ * ጋዜጠኛ ደረጀ ደስታ እስካሁን ተጠይቀው የማያውቁትን ጠየቃቸው

October 20, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የዘኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ደረጀ ደስታ በዋሽንግተን ዲሲ የሕወሓት መስራች የሆኑትን አቦይ ስብሃት ነጋን እስካሁን ተጠይቀው የማያውቋቸውን ጥያቄዎች በመጠየቅ ሲያፋጥጣቸው ዋለ። ጋዜጠኛ

ሰበር ዜና – በምዕ. ወለጋ በቤተ ክርስቲያን ላይ በሚፈጸመው ግፍ ፓትርያርኩ መንግሥትን አሳሰቡ

October 20, 2013
የቅ/ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ጉዳዩን በጥብቅ ይነጋገርበታል በመንግሥት ባለሥልጣናት ስለሚፈጸሙ በደሎች ከአህጉረ ስብከት የሚቀርቡ አቤቱታዎች የፍትሕ አካሉን አፋጣኝ ውሳኔ ያገኙ ዘንድ ቅ/ሲኖዶሱ ግፊት እንዲያደርግ አጠቃላይ

የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በውጥረት ላይ ነው – አካባቢው በፌደራል ፖሊስ ተወረረ

October 19, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና በመንግስት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት እየተካረረ መሄዱ ታወቀ። የሃይማኖት ልብስ ለብሳችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት አትችሉም በሚል መንግስት በክርስቲያን እና በሙስሊም ተማሪዎች
1 310 311 312 313 314 381
Go toTop