ዜና - Page 102

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

“የብሄር ግጭት ተነሳ የሚባለው እርባና ቢስ ወሬ ነው። ከብልፅግና የሚጠበቀው በፅናት በመቆም ወደፊት መግፋት ብቻ ነው” – አቶ ብናልፍ አንዱአለም

July 3, 2022
ሠላም በሌለበት ሀገር የሠላም ሚኒስትር የሆኑት አቶ ብናልፍ ሠሞኑን ሲካሄድ በቆየው የብልፅግና ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሠባ ላይ የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ሂዴት በአግባቡ መረዳት የተሣናቸው ወገኖች ተጠባቂ

አዲስ አበባ ያለው የኦነግ ቢሮ በኦነግ ሸኔ ላይ እየተወሰደ ነው ያለው ወታደራዊ እርምጃ እንዲቆም ጠየቀ

July 3, 2022
የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንቶች በቅርቡ የኦሮሞ ነጻነት ጦር የተባለውን ታጣቂ ቡድን “ለማጥፋት” ይወሰዳል ያሉት እርምጃ እንዲቆም የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጠየቀ። ኦነግ ባወጣው መግለጫ

በሸዋሮቢት በንፁሃን ላይ የመንግሥት ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ የተሰው ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ጊዜ እየጨመረ ነው

July 2, 2022
 ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ሰባት ሰዎች መሰዋታቸው ይፋ ሆኗል። ከጤና ተቋማት እየወጡ ያሉ ምስጢራዊ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ደግሞ፣ የሟቾች ቁጥር ወደ 12 ከፍ ሊል

የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የፓርላማውን ሥልጣን በመጣስ ዳኞችን ሰይሟል – የአማራ ክልል ፍርድ ቤት ዳኞች ማኅበር

July 2, 2022
በሲሳይ ሳህሉ|ሪፖርተር የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች  አስተዳደር ጉባዔ፣ ሕገ መንግሥቱንና የፓርላማውን ሥልጣን በመጣስ ዳኞችን ሰይሟል የሚል ቅሬታ አቀረበ፡፡ ለዳኞቹ

አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አቀረቡ

July 2, 2022
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አቀረቡ። አምባሳደሩ በዚህ ወቅት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ

የአማራ ክልል መንግስት ተማሪዎችን ሰልፍ ከለከለ «ተማሪዎች ሰልፎች እንዳያደረጉ ለምን ተከለከሉ?» – ዓለምነው መኮንን

July 1, 2022
በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን በአማራ ክልል ተወላጆች ላይ ሰሞኑን የተፈፀመን አሰቃቂ ግድያ በተመለከተ የተለያዩ አካላት ሐዘናቸውን በተለያዩ መንገዶች ሲገልጡ ቆይተዋል። በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች፤ ባህር ዳር

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምርኮኞችን አያያዝ ባልጠበቀ መንገድ ወታደሮቼን ገድሏል በሚል የሱዳን ጦር የሚነዛው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑንም አስታውቋል

June 28, 2022
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በቦታው እንዳልነበርና የኢትዮጵያን ግዛት ዘልቆ የገባው የሱዳን ኃይል ከአካባቢው ሚሊሻዎች ጋር ግጭት መፍጠሩ ታውቋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል
1 100 101 102 103 104 382
Go toTop