ዜና - Page 101

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

በኦሮሚያ መስተዳድር ቄለም ወለጋ ዞን፤ ሮቢት ገበያ ወረዳ ለምለም ቀበሌ ውስጥ በአማሮች ላይ አዲስ ጅምላ ጭፍጨፋ ተፈፅሟል

July 4, 2022
የአብይ መንግስት የተፈጸመው ጄኖሳይድ እየሆነ ያንን ለመሸፋፈን፣ የሞቱትን ቁጥር በመቀነስ የነዚህ ሰዎች ወንጀልን ለማሳነስ በመሞከር፣ የችግሩን አስከፊነት ለመደባበስ ነው እየሰራ ያለው፡፡ አራት ኪሎ ቁርጠኛ

የኢሕአፓን ምሥረታ እናክብር፣ ሰማዕታትን እንዘክር – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

July 4, 2022
ከዴቂቅ እስከ አዋቂ፣ ካልተማረ እስከ ሊቃውንት፣ ከገጠር እስከ ከተማ ሁሉም የእምነት ተከታዮች፣ ጎሣዎችና ፆታዎች እኩል ተሰልፈው ለዲሞክራሲ፣ ለህዝብ እኩልነት፤ ለመሬት ላራሹና  ለዕድገት ከባድ የሕይወት

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የኢዜማ መሪ ሆነው ስለተመረጡ እንኳን ደስ ያለዎት! (አንዱዓለም አራጌ )

July 3, 2022
ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አያሌ ኪሎ ሜትሮች አቆራርጣችሁ ለሁለት ቀናት በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ የታደማችሁ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የጉባዔ አባለት፣ አንደኛ መደበኛ ጉባዔያችንን በአማረና በተሳካ ሁኔታ

የህዝብን ጥያቄ መንግስት የጥያቄው ባለቤት ከሆነው ህዝብ በላይ አውቃለሁ ማለት አይችልም

July 3, 2022
የደቡብ ክልል አደረጃጀት ጥያቄ በተመለከተ አፈታቱን መንግስት በጥንቃቄና ለህዝቡ ክብር ባለው መንገድ ማስተናገድ እንዳለበት ደጋግሜ ማሳሰቡን አሁንም አልተወውም፡፡ የጥያቄውን ክልላዊ ገጽታ ከአሁን በፊት በተደጋጋሚ

“የብሄር ግጭት ተነሳ የሚባለው እርባና ቢስ ወሬ ነው። ከብልፅግና የሚጠበቀው በፅናት በመቆም ወደፊት መግፋት ብቻ ነው” – አቶ ብናልፍ አንዱአለም

July 3, 2022
ሠላም በሌለበት ሀገር የሠላም ሚኒስትር የሆኑት አቶ ብናልፍ ሠሞኑን ሲካሄድ በቆየው የብልፅግና ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሠባ ላይ የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ሂዴት በአግባቡ መረዳት የተሣናቸው ወገኖች ተጠባቂ

አዲስ አበባ ያለው የኦነግ ቢሮ በኦነግ ሸኔ ላይ እየተወሰደ ነው ያለው ወታደራዊ እርምጃ እንዲቆም ጠየቀ

July 3, 2022
የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንቶች በቅርቡ የኦሮሞ ነጻነት ጦር የተባለውን ታጣቂ ቡድን “ለማጥፋት” ይወሰዳል ያሉት እርምጃ እንዲቆም የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጠየቀ። ኦነግ ባወጣው መግለጫ

በሸዋሮቢት በንፁሃን ላይ የመንግሥት ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ የተሰው ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ጊዜ እየጨመረ ነው

July 2, 2022
 ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ሰባት ሰዎች መሰዋታቸው ይፋ ሆኗል። ከጤና ተቋማት እየወጡ ያሉ ምስጢራዊ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ደግሞ፣ የሟቾች ቁጥር ወደ 12 ከፍ ሊል

የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የፓርላማውን ሥልጣን በመጣስ ዳኞችን ሰይሟል – የአማራ ክልል ፍርድ ቤት ዳኞች ማኅበር

July 2, 2022
በሲሳይ ሳህሉ|ሪፖርተር የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች  አስተዳደር ጉባዔ፣ ሕገ መንግሥቱንና የፓርላማውን ሥልጣን በመጣስ ዳኞችን ሰይሟል የሚል ቅሬታ አቀረበ፡፡ ለዳኞቹ

አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አቀረቡ

July 2, 2022
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አቀረቡ። አምባሳደሩ በዚህ ወቅት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ
1 99 100 101 102 103 381
Go toTop