ዜና - Page 99

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

አሸባሪ የኦነግ እና የትሕነግ ኃይሎች በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች ላይ የተደራጀ የወረራ ጥቃት ከፍተዋል

July 11, 2022
በመንግስት አካላት እየተደገፉ በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሲሰለጥኑ ከርመዋል የተባሉ አሸባሪ የኦነግ እና የትሕነግ ኃይሎች በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች ላይ የተደራጀ የወረራ ጥቃት

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በመንግሥት ኃይሎች መካከል ግጭቶች መፈጠራቸውን፤ ሕይወት መጥፋቱን ተገለፀ

July 11, 2022
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ከትናንት ጀምሮ በታጣቂዎች እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል ግጭቶች መፈጠራቸውን፤ ሕይወት መጥፋቱን እና ንብረት መውደሙን የአካባቢው ነዋሪ

መኢአድ፣ እናት ፓርቲና ኢሕአፓ “የክብር አፈር ስለተነፈጋቸው የዘር ፍጅት ሰለባዎች ጥቁር በመልበስ የህሊና ፀሎት በማድረግ እናስባቸው” በሚል በአዲስ አበባ የሻማ ማብራት መርሐ ግብር

July 11, 2022
አምስተርዳም :- ሐምሌ 04/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ መኢአድ፣ እናት ፓርቲና ኢሕአፓ “የክብር አፈር ስለተነፈጋቸው የዘር ፍጅት ሰለባዎች ጥቁር በመልበስ የህሊና ፀሎት በማድረግ እናስባቸው” በሚል

የጫካውን ኦነግ ሸኔ ማጥፋት ቀላል ነው። ያስቸገረን የቢሮው ኦነግ ሸኔ ነው።

July 10, 2022
https://youtu.be/P0fhfPezuLc “የጫካውን ኦነግ ሸኔ ማጥፋት ቀላል ነው። ያስቸገረን የቢሮው ኦነግ ሸኔ ነው። አማራን አንገድልም፣ ንብረቱንም አንዘርፍም በማለታችን 17 የቤተሰብ አባል ተገድሎብኛል። ከሞት የተረፉት አማሮች

የመንግስትን ከባድ ሴራ ተጋለጠ | ለአማራው ጥብቅ መልዕክት | ታላቅ ንቅ*ናቄ በመላው ሃገሪቱ | መከላከያ ሰበር | የይልቃል ከፋለ ቅሌት በባህር ዳር

July 10, 2022
https://youtu.be/M1PLq1NFo_k https://youtu.be/k4zeBSRwiq0 አብን አመረረ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጠ ተመድ በኢ/ያ ጉዳይ አስደንጋጭ መረጃ ሸኔ በከባዱ ተቀጥቅጦ ተባረረ

“የሰሜን ዕዝ ከጀርባው በህወሃት እንደተወጋው ሁሉ፤ ኢዜማ ለውጥ ያስፈልገዋል ያልን ሀይሎችም በዶክትር ብርሃኑ ነጋ ደጋፊዎች ከጀርባችን ተወግተናል።” – ሀብታሙ ኪታባ ገመቹ

July 9, 2022
ብርሃኑ ነጋ እንዲመረጥ የሚፈልጉ ቡድኖች ቀደም ብለው የምርጫ መከታተያ ቅፅ አዘጋጅተው ጉባኤውን ለመጥለፍ ሲሰሩ ይዘናቸዋል። እነዚህን ሰዎች እንዲታገዱ ብናደርግም፣ የታገዱትን ጨምሮ ባዘጋጁት ቅፅ በዝርዝር

1443ኛው የኢድ አል አድሀ ዐረፋ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው – ኢድ ሙባረክ! ሰላም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት!

July 8, 2022
1443ኛው የኢድ አል አድሀ ዐረፋ በዓል በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በልዮ ልዮ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው። በድሬዳዋ አየር መንገድ አካባቢ በሚገኘው የኢድ መስገጃ ሜዳ እየተከበረ
1 97 98 99 100 101 381
Go toTop