ዜና - Page 98

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና
addis ababa zehabesha

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ያወጣው ወቅታዊ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል

July 20, 2022
1—የአዲስ አበባ ከንቲባ ያለመከሰስ መብት ተነስቶ ለህግ እንዲቀርቡ ስለማሳሰብ 2. የኦሮሚያ ሰንደቅ ዓላማ እና መዝሙር በአ/አ ት/ቤቶች እንዳይይሰቀል እና እንዳይዘመር ስለማሳሰብ!! የኢትዮጵያ ሕዝብ በገዥው

ኦነግ ሸኔ አዲስ ያሰለጠነውን የጦር ሰራዊት ያስመረቀ ሲሆን በኦሮሚያ የሰሜኑ ክልል ድል እየቀናኝ ነው አለ (የመረጃ ቪዲዮ)

July 19, 2022
በወለጋ ውስጥ እንዲሁም በጉጂና በሰሜን ኦሮሚያ አማራ አዋሳኝ አከባቢዎች ሰራዊቱን አሰማርቶ ከመንግስት ሃይሎች ጋር ውጊያ የገጠመው ይህ ታጣቂ ቡድን በተለያዩ ጊዚያት ያሰለጠናቸውን ታጣቂዎቹን በማሰማራት

“የአብይ አህመድ በሽታ 10 መገለጫ ፀባዮች አሉት። እነሱም ከአስመሳይነት እና ራስን ብቻ ከመውደድ የሚመነጩ በሽታዎች ናቸው” – ሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

July 15, 2022
የአማራ ልሂቃን ዝምታ አማራን ጎድቶታል። በግሌ አብዛኛውን ህይወቴን የኖርኩት በኢትዮጵያዊነት ነበር። አሁንም አረፈደም፣ ቀሪ ህይወቴን ከአማራ ጎን ለመቆም አውለዋለሁ። አማራ በሁለት አደገኛ ጠላቶቹ እንደ

ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ፣ በበቀል ስሜት ደም እንዳይለገስ የከለከሉ የመንግሥት አካላትን አወገዘ!!

July 14, 2022
የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም በየዓመቱ ሐምሌ 7 ቀን የሚውለውን የልደት በዓሌን በማስመልከት ላለፉት ረዥም ዓመታት በኢትዮጵያ ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት በመገኘት ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ

“አብረን ቢሆን ነበር እንጅ !”- መስከረም አበራ ፡ የመብት ተሟጋች እና ፕሮፈሶር @Hawassa College

July 13, 2022
ከእስርቤት ወደ ፍርድቤት ከሄድኩባቸው ወደ አራት የሚጠጉ ቀናት በሶስቱ ቀናት ጋዜጠኛ ተመስገን ደስአለኝም እንደእኔው የፍርድቤት ቀጠሮ ኖሮት ኖሮ አግኝቼዋለሁ፡፡ በጨረሻ ባገኘሁት ቀን በመጀመሪያ ስሜ

“ኤልሻዳይ” ግብረ ሰናይ ድርጅት ከኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ጋር በመመሳጠር የተጠረጠሩበትን የሙስና ወንጀሎች ፖሊስ ይፋ አደረገ

July 13, 2022
ኤልሻዳይ ሪሊፍ ኤንድ ደቨሎፕመንት አሶሴሽን መንግስትዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት በተረጂዎች ስም ከብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለእርዳታ የተዘጋጀን ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶችን
1 96 97 98 99 100 381
Go toTop