ዜና - Page 96

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ልዩ መልዕክተኞቹና አምባሳደሮቹ ለሰላም ንግግሮች ጥረት ከማድረግ ይልቅ በሌላው ወገን የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ላይ ተጠምደዋል ሲሉ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ

August 5, 2022
ወደ መቀሌ አቅንተው የተመለሱት ልዩ መልዕክተኞችና አምባሳደሮች ለሰላም ንግግሮች ጥረት ከማድረግ ይልቅ በሌላው ወገን የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ላይ መጠመዳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት

ግስላው የአማራ ልዩ ኮማንዶ በዛሬው ዕለት ተመርቆ በማየቴ ደስ ብሎኛል! – ~ አሸናፊ ገናን

August 4, 2022
ጠላቶቻችንን እግር በእግር እንቅስቃሴያቸውን ለመገደብ የራስን ሃይል ማጠናከር አስፈላጊ ነው። የአማራ ህዝብ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ራሱን መከላከል የሚችልበት አዋጭ መንገድ ልክ እንደ #

እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ተያዘ

August 4, 2022
እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ መያዙን በአፋር ክልል የጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ቅርጫፍ ሰርዶ

በኢዜማ እምነት አሁን በሥራ ላይ ያለው ሕገ መንግሥት ባለበት እስከቀጠለ ድረስ እንኳን ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጵያን መገንባት ይቅርና እንደ ሀገር የመቀጠል ህልውናችንም ቢሆን አደጋ ላይ የወደቀ ነው!!

August 4, 2022
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሀገራችን ላይ እውን እንዲሆኑ ከሚታገልላቸው የፖለቲካ መሠረቶች አንዱ እና ዋነኛው የዜጎች እውነተኛ የስልጣን ባለቤትነትንና ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ነው!!

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጳጳሳት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

August 2, 2022
[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጳጳሳት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ከሁሉም ሃይማኖቶች የተውጣጡ እናቶች ለሃገራችን ሰላም እንደየእምነታችን ጽሎት እንድናደርግ ባሳሰቡት መሰረት የኢትዮጵ ያካቶሊካዊት

በሱዳን አሸባሪው ህወሓት ያሰማራቸው ታጣቂዎች እየከዱ ነው

August 2, 2022
የአሸባሪው ህዋሓት ወቅታዊ አቋምና አካሄድ ግራ ያጋባቸዉና ቡድኑ በሱዳን ያሰማራቸው ታጣቂዎቹ በሚስጥር ያደርጉት የነበረዉን ክህደት በአደባባይ አድርገዉ መክዳታቸውን ቀጥለዋል። በሱዳን በተለያዩ አካባቢዎች ከሚንቀሳቀሱ የህወሓት

የአልሸባብ የጥቃት ሙከራ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን  ለቀጠናውና ለምእራቡ አለምም የማስጠንቀቂያ ደወልነው

July 31, 2022
ሀምሌ  24, 2014  (July 31,2022) አክሊሉ ወንድአፈረው (ethioandenet@bell.net) ህወሀት በትግራይ ክልል ተመድቦ ያገለግል በነበረው የሰሜን እዝ ላይ ድንገተኛ (መብረቃዊ)  ጥቃት ፈጽሞ ኢትዮጰያ በታሪኳ ታይቶ

የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በየሰብአዊ እርዳታ በጫኑ ተሽከርካሪዎች ያልተፈቀደ ጥሬ ገንዘብ እና ቁሳቁሶችን የማስተላለፍ ተግባርን በጽኑ አወገዘ

July 30, 2022
በአፋር ክልል ሰርዶ ኬላ ጣቢያ በተደረገ ፍተሻ ወደ ትግራይ ክልል አስቸኳይ ድጋፍ እና የሕክምና ግብአቶችን በጫነ ተሽከርካሪ ውስጥ ገንዘብ እና ፈቃድ ያላገኙ እቃዎች ሕጋዊ

የአዲስ አበባ ከተማ ኗሪነት መታወቂያ ማግኘት የገነት መግቢያ ቁልፍ እንደመቀበል በሚቆጠርባት አገር ኢትዮጵያ

July 29, 2022
ኢትዮጵያ የተለያዩ አገራት ዜጎች የዜግነት(ኗሪነት) ወረቀት -መታወቂያ ሰጠች ፣ አደለች ልትሰጥ መረጃ አጠናቀቀች ሲባል መስማት አዲስ ነገር አይደለም ፡፡ ከዚህም በላይ እንግዳ ተቀባይታችን ለወሬ

ጠ/ሚ በጀርባ ሕመም ምክንያት ሕክምናቸውን በተባበሩት አረብ ኢምሬት እየተከታተሉ መሆኑ ተሰምቷል (ምንሊክ ሳልሳዊ)

July 28, 2022
ጠ/ሚ በጀርባ ሕመም ምክንያት ሕክምናቸውን በተባበሩት አረብ ኢምሬት እየተከታተሉ መሆኑ ተሰምቷል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመርዘዋል ወይንም በጥይት ተመተዋል መባሉ ይታወቃል። ለሳምንታት ቢጠፉም እያገገሙ ስለሆነ ብቅ ማለታቸው

በአንድ ራስ ሁለት ምላስ – እኝህ አቢይ አህመድ የፖለቲካ ሞተራቸው ነክሶባቸው ይሆን እንዴ?

July 27, 2022
የተከበሩ አቢይ አህመድ ሁለት የተለያዩ አስተሳሰቦችን ባንድ ጊዜ፤ ሁለት አይነት እንቅስቃሴና ለሁለት የተከፈለ ባህርይ የሚያጣምር የአይምሮ ችግር ወይም የመገለልና የማንነት ቀውስ (dissociative identity disorder

ከሀገር ውጭ ለሚገኙ መቅደሶቻችን ታቦታትና ንዋያተ ቅድሳት ይዞ ለመሔድ ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን የመጀመሪያውም ብቸኛውም አባት አይደሉም

July 27, 2022
ከዚህ ቀደም ለተባረኩት ቤተ መቅደሶች ኹሉ ታቦታትና ንዋያት የተወሰዱት በዙሁ ተመሳሳይ አሠራርና መጓጓዣ ነው። ለኒህ ኹሉ መቅደሶች ታቦትና ንዋያት ከግብፅ ወይ ከሶርያ አልተላከም፤ ወይም
1 94 95 96 97 98 381
Go toTop