ዜና የትላንት የጦርነቱ አያያዝ ቁማሮች ዛሬም ሊደገሙ!? Hiber Radio Special Program Aug 27, 2022 | Ethiopia August 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ የትላንት የጦርነቱ አያያዝ ቁማሮች ዛሬም ሊደገሙ!? Hiber Radio Special Program Aug 27, 2022 | Ethiopia Read More
ዜና ጥ ያ ቄ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ August 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ እረኝነት … ትልቅ ኃላፊነት … መሆኑንን አውቃለሁ ። ግን እኔ ለወንድሜ መልካም እረኛ ሆኛለሁ ? ወይስ እኩይ ቅናት ስላደረብኝ የመጥፊያውን ጉድጎድ እቆፍራለሁ ? ” ከእኔ ቀድሞ በሞተ ! ” ቢዬ እፀልያለሁ ። ……………………………….. ግን ፣ ግን ፣ መቼ ነው ? ሰው ለሰው መልካም እረኛ የሚሆነው ? አንዱ ለሌላው ሥኬት ፣ እንቅፋት የማይሆነው ? መቼ ነው ? ከጠብ መንጃ አጥር ወጥቶ … ህይወትን የሚኖራት በጋራ ተስማምቶ ? መቼ ነው ፤ Read More
ዜና “የፕሬዝዳንት ባይደን መግለጫ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ግጭት አስመልክቶ ትግራይ ክልልን ብቻ መጠቀሱ ተገቢነት የጎደለው ነው” – ቲቦር ናዥ August 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአለም የሰብአዊነት ቀንን አስመልክተው የፕሬዝዳንት ባይደን መግለጫ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ግጭት አስመልክቶ ትግራይ ክልልን ብቻ መጠቀሱ ተገቢነት የጎደለው ነው ሲሉ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው Read More
ዜና “በኦሮሚያ ክልል የተፈፀመውን ግፍ፣ አማራ ፈፅሞት ቢሆን ኖሮ ስንት አኖሌ ሀውልት ይሰራ ነበር?” – አቶ ዮሐንስ ቧያለው August 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ 3 አይነት ዜጋ አለ። አማራ በአሁኑ ሰዓት 3ኛ ደረጃ ዜጋ ነው። በወያኔ ጊዜ 2ኛ ደረጃ ዜጋ ነበር። አንደኛ ደረጃ ዜጋው ጊዜው የእኛ ነው Read More
ዜና 30 ዓመት ችግር ያመጣ አደገኛ አካሄድን በተረኝነት ማስቀጠል ያዋጣል!? | Hiber Radio with Ato Kidane Alemayehu August 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ 30 ዓመት ችግር ያመጣ አደገኛ አካሄድን በተረኝነት ማስቀጠል ያዋጣል!? | Hiber Radio with Ato Kidane Alemayehu Read More
ዜና ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ባለፈው ሣምንት ከፕሬዝደንትነታቸው የለቀቁት አቶ እስክንድር ነጋ የት እንዳሉ እንደማያውቅ ገለጸ August 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ባለፈው ሣምንት ከፕሬዝደንትነታቸው የለቀቁት አቶ እስክንድር ነጋ አሁንም የት እንዳሉ እንደማያውቅ ገለጸ። የፓርቲው ኃላፊዎች ዛሬ ሰኞ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ Read More
ዜና ሕዝብ የአስተዳደር ውሳኔን የመቀበል ግዴታ የሚኖርበት እንደ ዜጋ ሂደቱ ላይ የመሳተፍ እና የማወቅ መብቱ በአግባቡ ሲከበርለት ብቻ ነው! August 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የብሔራዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ለመረዳት እንደቻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የአስተዳደር ወሰን Read More
ዜና “በመንግስት ጫና በአባልነትም ሆነ በአመራርነት መስራት የማልችልበት ደረጃ ላይ ደርሻለሁ” እስክንድር ነጋ August 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ የባልደራስ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋ ሀምሌ 16፣2014 ዓመተ ምህረት ካሉበት ቦታ በጻፉት ደብዳቤ፣ ተረኛና ጨቋኝ መንግስት በፈጠረው ጫና ሳቢያ በፓርቲያቸው በአመራርነትም ሆነ በአባልነት መስራት Read More
ዜና የጠፋችን ‘ፅ’ናት August 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የሚደጋገሙ የዘመናት ጭቆና እና በደል እንደ አዙሪት ከቦ አንደ ዕንዝርት እየተሸከረከረ የሚፈራረቅባት የመከራ ምድር ሆና ለዓመታት ዘልቃለች ፡፡ በየትኛዉም የአንድ አገር እና ህዝብ Read More
ዜና አታውሩልኝ ሌላ (አሁንገና ዓለማየሁ) August 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ አታውሩ ሌላ ይልቅ አውሩልኝ/ ስለ መንደሬ/ ስለ ጎጤና/ ስለ ጓሮዬ ከሱ በስተቀር / ሌላ ሌላ ግን/ ፈጽሞ አይስማ/ ይሄ ጆሮዬ እስኪ ዙሩልኝ /አንድ ሺህ Read More
ዜና ወለጋ ላይ ከ1500 በላይ እንደ በግ ለታረዱ አማራዎች ፍትህ እንዲሰጥ እየጠየቁ ነው! #በቃ #AmharaGenocide #አማራነት ይከበር August 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/TMVV-6VqP2k ወለጋ ላይ ከ1500 በላይ እንደ በግ ለታረዱ አማራዎች ፍትህ እንዲሰጥ እየጠየቁ ነው! #በቃ #AmharaGenocide #አማራነትይከበር Read More
ዜና 24 የአልሸባብ አመራሮችን ጨምሮ ከ800 በላይ የቡድኑ ተዋጊዎች ተደመሰሱ August 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ የጸጥታ ኃይሉ በወሰደው እርምጃ እስካሁን ባለው ሂደት 24 የአልሸባብ አመራሮችን ጨምሮ ከ800 በላይ የሽብር ቡድኑ ተዋጊዎች መደምሰሳቸውን ጊዜያዊ የጸጥታ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ኃይል Read More
ዜና የ“ኢንሳ” ምክትል ዋና ዳይሬክተር፤ ተቋሙን እንዲመሩ ተሾሙ August 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ካለፈው ህዳር ወር 2014 ጀምሮ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው በማገልገል ላይ የሚገኙት አቶ ሰለሞን ሶካ፤ ተቋሙን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ Read More
ዜና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ – የቀድሞው የዓለም ባንክ የምጣኔ ሃብት አማካሪ በወቅቱ በአገራችን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ክህብር ራዲኦ ጋር ያደረጉት ውይይት August 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ – የቀድሞው የዓለም ባንክ የምጣኔ ሃብት አማካሪ በወቅቱ በአገራችን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ክህብር ራዲኦ ጋር ያደረጉት ውይይት Read More