ዜና - Page 93

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

“ዘመነ ካሴን ፍቱት፣ የአማራ የሽምግልና ክብርም ወደ ቦታው መልሱት” – አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከግንባር

September 25, 2022
በሽምግልና ስም ዘመነ ካሴን ማሰራቸውን ሰምቻለሁ። ይሄ በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው። የሽምግልናን ክብር ዝቅ ማድረግ፣ በሽማግሌዎች እምነት እንዳይኖረን፣ ሽማግሌ እንዳይደመጥ የሚያደርግ ነውር ነው የተሰራው።

በኢትዮጵያ ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ይደረጋል ተብሎ ስለሚጠበቀው ድርድር የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ምን አሉ

September 21, 2022
በተስፋለም ወልደየስ በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰውን ውጊያ ለማስቆም ዋነኛ መሰናክል የሆነው፤ በተፋላሚ ወገኖች መካከል የተፈጠረው የመተማመን እጦት መሆኑን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የ541 ሚሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቀረበ

September 21, 2022
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ለሚያካሂደው ሕዝበ ውሣኔ ማስፈጸሚያ የሚያስፈልገውን የአምስት መቶ አርባ አንድ ሚልዮን ሁለት መቶ ሰባ ሺህ አንድ መቶ

የ2014ን ዓመት ፍልሰታ ጾምና ሱባዔዋን ፈጽማችሁ በ2015 ዓ/ም ላይ እንዴት ደረሳችሁ? – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

September 20, 2022
እዌጥን ዛተ ጦማረ በስመ ሥሉስ ቅዱስ እንዴት ደረሳችሁ? ወይም አደረሳችሁ? ጳጉሜ 5 2014 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ አጿማትና በዐላት በሆነ ምክንያት ባንድ ወቅት ተጀምረው በዐመታትና

ለአቅመ አዳም ሳይደርስ የከሰመው የፕሮፌሱሩ የኢትዮጵያ ሃገራዊ የምክክር መድረክ ዲስኩር – ተዘራ አሰጉ

September 19, 2022
ሃገራዊ የድርድር መድረክ /National dialogues /  በአፍሪካ ፣ በደቡብ አሜሪካና በኤዝያ ባሉ እንደ ኮሎምቢያ ፣ ኢንዶኖዥያና ወዘተ ባሉ ሃገሮች ሰላምን ለማምጣት ታላቅ ሚና የተጫወተና በመጫወት  ያለ መድረክ ነው። ለአቅም አዳም ሳይደርስ ወደመክሸፍ የደረሰው የኢትዮጵያ የምክክር መድረክ የኢትዮጵያ

ኤርትራዊው ጄ/ል ስብሃት ኤፍሬም፡- አሁን ላይ ስላለው ወቅታዊ በሃገራዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አስመልክተው በሚገርም አማርኛ ያስተላለፉት መልእክት

September 18, 2022
የቀድሞው የኤሪትሪያ መከላከያ የአሁኑ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ጀ/ል ስብሃት ኤፍሬም ይናገራሉ! “ኢትዮዽያን ማስቀጠል ከሚፈልጉት ጎን በመሆናችን የሚከፋ ካለ እርሱ መፍረሷን የሚናፍቅ ብቻ ነው! የኢትዮዽያ

የዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ህልፈተ ሕይወትና የንጉሥ ቻርልስ ፫ኛው ንግሥና

September 15, 2022
ከኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዘደንት ልዑልነታቸው ልዑል ኤርሚያስ ሣኅለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ ፫ መስከረም፪፼፲፭ (September 13, 2022) ግርማዊት ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ለእግዚአብሔር የገቡትን ቃል ኪዳን እንዲሁም ለሕዝባቸውና ለመላው

አሸባሪው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጭ ግንባር (ትሕነግ) ድርድር እና ሰላማዊ የግጭት መፍቻ አማራጮችን በድጋሜ የጦርነት ማራመጃ እና የሽብር ማሳለጫ መሳሪያ አድርጎ እንዲጠቀም ሊፈቀድለት አይገባም

September 14, 2022
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለድርድር እና ለሰላም አማራጮች ቅድሚያ የሚሰጥ፣ እና ያልተቆጠበ ድጋፍ የሚያደርግ ቢሆንም ፣ የሽብር ቡድኑ የድርድር እና የሰላም አማራጮችን የጦርነት ማራመጃ
1 91 92 93 94 95 381
Go toTop