ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ 39 አዳዲስ አውሮፕላኖችን በቅርቡ ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው October 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 39 አዳዲስ አውሮፕላኖችን በቅርቡ ወደ ሥራ ሊያስገባ መሆኑን የአየር መንገዱ የቦርድ ሊቀመንበር ግርማ ዋቄ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦርድ ሊቀመንበር Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንግስት ሽሬ፣ አላማጣ እና ኮረም ወስጃለሁ አለ October 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ( ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ መንግስት ትናንት ማክሰኞ በጦርነት በተመታ በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሶስት ከተሞችን መውሰዱን ገልጿል። “የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሰራዊት ሽሬ፣ አላማጣ እና ኮረም Read More
ዜና ከሕወሓት በኋላ ኢትዮጵያዊነት ጥበቃ ያገኛል? | Hiber Radio Special Program Oct 16, 2022 | October 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከሕወሓት በኋላ ኢትዮጵያዊነት ጥበቃ ያገኛል? | Hiber Radio Special Program Oct 16, 2022 | Read More
ዜና የህወሓትን ድራማ የዘረገፈው የ13 ዓመቱ ታዳጊ ምስክርነት | የህወሓት አጋቾች ጥይት እያርከፈከፉበት ከእገታ ያመለጠው የ13 ዓመቱ አነጋገሪው ታዳጊ October 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/doKBZQ-_zkE የህወሓትን ድራማ የዘረገፈው የ13 ዓመቱ ታዳጊ ምስክርነት | የህወሓት አጋቾች ጥይት እያርከፈከፉበት ከእገታ ያመለጠው የ13 ዓመቱ አነጋገሪው ታዳጊ Read More
ዜና በካይሮ የተዘረጋው ሰሞነኛ ህወሃታዊ ሴራ ከግብፅ፣ ሩዋንዳ እና ሱዳን እስከ ደደቢት በረሃ – በእስሌማን አባይ October 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኡሁሩ ኬንያታ የስልጣን ዘመን ማብቃት በራሱ ራእይ እራመዳለሁ በሚለው ፕሬዝደንት ሩቶ መተካቱ ለሩዋንዳ ሰሞንኛ መንቀልቀል ዋነኛው ገፊ ምክንያት ሊባል ይችላል። ኡሁሩ የህወሃት ውለታ ከምእራባዊያን Read More
ዜና በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ፍጅት | Welega | Amhara October 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይድነቃቸው ከበደ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ፍጅት | Welega | Amhara Read More
ዜና ይህ የጥቆማ ፁሁፍ የደረሳችሁ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ከእናንተ ምን ይጠበቃል -ሙሉጌታ ጋሻው October 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ ፡- ይህ ጥቆማ (መረጃ ) ፁሁፍ የሚያትተው በአሁኑ ሰአት በአማራ ክልል የመንግስት መዋቅር ውሥጥ ሁነው ለህውሀት (ለጁንታው ) የሚሰሩትን የጁንታው ተላላኪ የሆኑትን የከተማ ፣የዞን ፣ እና የክልል አመራሮችን የሚያጋልጥ ጥቆማ ነው :: እንደሚታወቀው በአሁኑ Read More
ዜና ወደ አዲስ አበባ የመግባት መብታችን ይከበር! ሁለተኛ ቀን ደጅ ጥናት September 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትናንትና እንዳጫወትኳችሁ አዲስ አበባ አትገቡም ተብለን ወደ ደብረ ብርሃን ከተመለስን በኋላ የዞኑ አስተዳደር ቢሮ መላ ይፈልግልን ስንል ደጅ ጥናት አምሽተን ምንም መፍትሄ ሳናገኝ ተበታትነን Read More
ዜና አዲስ አበባ አትገቡም ተብለን ተባረርን – ገለታው ዘለቀ September 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ቤተሰብና አብሮ አደጎቼን ለመጠየቅ ሰሜን ሸዋ መሃል ሜዳ ከተማ ውዬ አደርኩና አዲስ አበባ መመለሻዬ ደረሰ። ስለሆነም ትናንትና የአውቶቡስ ትኬቴን ቆርጬ ዛሬ ማለዳ ወደ አውቶቡስ Read More
ዜና ተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚፈጸም የቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ አስታወቀ September 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቀብር ሥነ ስርአቱ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈፀምም ነው ኮሚቴው የገለጸው፡፡ የቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ በአርቲስቱ Read More
ዜና ሰበር መረጃ – ራያ በላጎ (በደጋው) ላይ ዛሬ የተሰበረ ምሽግ September 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የበላጎ ደጋውን ክፍል ጥምር ጦሩ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል። በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የምስራቅ አማራ ፋኖ በዚህ ግንባር ትልቅ ታሪክ ሰርቷል። አሁንም በላጎ ቆላማው አከባቢ Read More
ዜና ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ September 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ በዛሬው እለት ወደ ህክምና በሄደበት የጤና ተቋም ውስጥ ህይወቱ ማለፉን የቅርብ ወዳጆቹ ገልጸዋል። ማዲንጎን አፈወርቅ ትላንት ምሽት ክለብ ስራ ላይ Read More
ዜና በዘመነ ሉቃስ ኢትዮጵያ የመከራ ቤተ ሙከራ ከመሆን መዳን አለባት September 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ እና ህዝቧ ላለፉት ሶስት አስርተ ዓመታት በባርነት እና በዕስር መሆናቸዉን ከረጂም ዓመታት ያላሳለሰ ህዝባዊ ብሄራዊ እና ዓለም ዓቀፋዊ ያላሳለሰ ትግል በማድረግ በሁለት ሽ Read More
ዜና “ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል? – መስከርም አበራ September 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል? – መስከርም አበራ https://youtu.be/GmtH-8FWZWw “ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል? – መስከርም አበራ Read More