ዜና - Page 91

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

በካናዳ የኦንታሪዎ  ክፍለ ሃገር ለማዘጋጃ ቤት የከንቲባዎችና ካውንስለሮች ሕዝባዊ ምርጫ ትወልደ ኢትይዮጵያዊው  አቶ ንጉሴ ዓዳሙ አሸናፊ ሆነዋል  

October 24, 2022
በካናዳ የኦንታሪዎ  ክፍለ ሃገር ለማዘጋጃ ቤት የከንቲባዎችና ካውንስለሮች(councillors) ሕዝባዊ ምርጫ ዛሬ October 24, 2022 ተካሂዷል። በዚሕ የምርጫ ውድድር የቤሪ ከተማ ቀቤሌ -6 ( Ward-

በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የኢትዮጵያ መንግስት እና የህወሓት የሰላም ድርድር ላይ ዛሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀኑ አባላት

October 24, 2022
በሁለቱም ወገኖች ታውቀዋል በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ለሰላም ድርድር ወደ ደቡብ አፍሪካ ዛሬ ያቀኑት 1.አቶ ደመቀ መኮንን 2.ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቲዎስ 3.አቶ ተመስገን ጥሩነህ 4.አምባሳደር ሀሰን

የኢትዮጵያ ጦር በሰሜን ትግራይ ክልል በርካታ ትላልቅ ከተሞችን በቁጥጥር ስር አውሏል።

October 24, 2022
የኢትዮጵያ መንግስት ልኡካን ቡድን እና ተቀናቃኝ የትግራይ ሃይሎች ከሁለት አመት በፊት ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መደበኛ የሰላም ድርድር ለማድረግ በደቡብ አፍሪካ ሊገናኙ ነበር።

አቶ መርሀፅድቅ መኮንን የአማራ ክልል ኘሬዝዳንት የህግ አማካሪ በዶክተር ይልቃል ከፋለ ከስራው መባረሩ ተሰማ

October 23, 2022
አቶ መርሀፅድቅ መኮንን የአማራ ክልል ኘሬዝዳንት የህግ አማካሪ በዶክተር ይልቃል ከፋለ ከስራው መባረሩ ተሰማ። አቶ መርሐፅድቅ ከስራው የተባረረበት ምክንያት “የወልቃይትንና የራያን ማንነት ጉዳይ” በፍጥነት

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ከአየር ክልል ዘብነቱ ባሻገር በግብርና ልማት ለህዝብ የሚተርፉ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል

October 23, 2022
ጥቅምት 13/2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል ከአየር ክልል ዘብነቱ ባሻገር በግብርና ልማትም ራሱን ከመቻል አልፎ ለማህበረሰቡ ለመትረፍ በትጋት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። አየር ሃይሉ በተያዘው

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግ ጫና በአፍሪካ ቀንድና በዓለም ሰላም ላይ የሚደረግ ጥቃት ነው – አርቲስት ደበበ እሸቱ

October 23, 2022
“አፍሪካን ለማፍረስ የተያዘው ውጥን አልፎበታል አፍሪካ ነቅታለች በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግ ጫና በአፍሪካ ቀንድና በዓለም ሰላም ላይ የሚደረግ ጥቃት ነው” ሲሉ አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ
1 89 90 91 92 93 381
Go toTop