የዋለልኝ ልጆች እግዚአብሔር ይይላችሁ! October 28, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በአልነካም ባይነታቸው አባቶቻችን አድዋ ላይ የቀበሩት የነጭ መንጋ አስከሬን የሙት መንፈስ እዚያው ተራራው ስር በባንዳነት ባህሪያቸው በታወቁት ወላጆቻቸው ተወልደው ላደጉና የበታችነት መንፈስ ለተናወጣቸው የሙት መንፈስ ልጆቻቸው ክፋት አገራችን ኢትዮጵያን አሳልፋችሁ በመስጠት ለዚህ ሁሉ የብሄረሰብ ክፉ የብጥብጥ በሽታ አሳልፋችሁ የሰጣችሁን የዋለልኝ ልጆች (ተከታዮች) እግዜር ይይላችሁ እግዜር ይይላችሁ! Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story አሪሂቡ አፍሪካ – በስንታየሁ ግርማ አይታገድ Next Story ደግሞም የሰላሜ ሰው የታመንኩበት – አስቻለው ከበደ አበበ