ዜና አንበሳውን በጣኦስ የመተካቱ ቅዠት ምን ነበር ? – ዘሪሁን ገሠሠ July 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ በቻይናውያን አፈ ታሪክ ውስጥ ጣዎስ (peacock) ጅራቱ ላይ ያሉት የሚያምሩ ቀለሞች እና “ዓይኖች” ዝናን (fame) እና መልካም እድልን ( good luck) ያመለክታሉ ተብሎ ይታመናል፡፡ Read More
ዜና ባይ ባይ ሃንጋሳ – በተግባር ለውጥ የማምጣት ኃላፊነቱ የማን ነው!? July 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባይ ባይ ሃንጋሳ – በተግባር ለውጥ የማምጣት ኃላፊነቱ የማን ነው!? Read More
ዜና ጃዋር መሐመድ ተከበብኩ ካለ የሚገደለው አማራ ነው፣ ከአብይ ጋር በስልጣን ከተጣሉ የሚገደለው አማራ ነው July 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጃዋር መሐመድ ተከበብኩ ካለ የሚገደለው አማራ ነው፣ ከአብይ ጋር በስልጣን ከተጣሉ የሚገደለው አማራ ነው። ኤጀቶ ጥያቄው ካልተመለሰ የሚገደለው አማራ ነው። በዚህች ሀገር የሆነ ነገር Read More
ዜና እንኳን አገር ቤተሰብ መምራት አትችልም – የአቶ አብይ አህመድ የፓርላማ አሳዛኝና አስቂኝ ጥቅሶች July 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንኳን አገር ቤተሰብ መምራት አትችልም አቅመቢስ !! የአቶ አብይ አህመድ የፓርላማ አሳዛኝና አስቂኝ ጥቅሶች Read More
ዜና አቢይ አህመድ በዛሬው የፓርላማ ውሎው የፖለቲካ አላዋቂነቱና ድንቁርናው ለይቶለት ፍጥጥ ብሎ በመውጣቱ ብዙዎች “የአእምሮ በሽተኛ” እያሉት ነው July 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀ. “አሜሪካ ውስጥ በስድስት ወራት ብቻ 20 ሺህ ሰዎች ሞተዋል ስለዚህ በኢትዮጵያ የሞተው ሰው ቁጥሩ ከዚህ ግባ አይባልም…” በማለት አድበስብሶ ለማለፍ የሞከረበት መንገድ ሰውየው Read More
ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የዛሬ የፓርላማ ውሎ July 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላማዊ ሲቪሎች ላይ የሚፈፀመው ግድያ በመንግሥት ቸልተኝነት የሚፈፀም እንደሆነ የሚቀርቡ ክሶችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስተባብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር Read More
ዜና የዋሽንግተን ሰልፍ ክብር ለተጨፈጨፉት!! የኢትዮዽያ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ ተደርጎ ተውለውልቧል! July 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዋሽንግተን ሰልፍ ክብር ለተጨፈጨፉት!! የኢትዮዽያ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ ተደርጎ ተውለውልቧል! በሀገር ቤት የተከለከለው በአሜሪካ እውን ሆኗል። በትግላችን ሀገር ቤት ውስጥም እውን እናደርገዋለን!! Read More
ዜና ጠ/ሚ/ሩ በፓርላማ “በቀጣይ የሚያሰጋን አዲስ አበባ ነው” በማለት የወለጋን አጄንዳ ለማስቀየር ሞከሩ!! July 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ በከፊል የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚደገፈው ኦነግ-ሸኔ በወለጋ በአማራዎች ላይ እየፈፀመ ያለውን የዘር ማፅዳት በተመለከተ ማብራሪያ ለመስጠት በፓርላማ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት የሌላቸው በርካታ Read More
ዜና ይህ ሁሉ የፓርላማ ግርግር ፥ አድራሻ ለሌለው የአንድ ደቂቃ ፀሎት ነበርን July 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ♦የከተማው ሸኔ አራት ኪሎ ቁጭ ብሎ እያፈነ ይሰውርሃል!! ♦የጫካው ሸኔ እያረደ ይጥልሃል ተናቦ መስራት ይልሃል ይኸው ነው!! ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማሪያም – የአብን የፅ/ቤት ኃላፊ Read More
ዜና በምሬ ወዳጆ የሚመራው የምስራቅ አማራ ፋኖ መግለጫ አወጣ “ሚሊሻ እንድንሆን እየተጠየቅን ነው” July 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአርበኛ ምሬ ወዳጆ የሚመራው የምስራቅ አማራ ፋኖ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ መንግስት ‘ስለ ወቅታዊው የሕወሓት ወራራ እንወያይ’ ብሎ ትናንት ሰኔ 28 ቀን 2014 ዓ.ም በወልዳያ Read More
ዜና ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ የት እንደቆየ እንደማያውቅ ተናገረ!! July 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም. ምሣ እየበላ ከነበረበት በተለምዶ ፈረንሣይ ከሚባለው ሠፈር፣ ጊዮርጊስ ከተባለ ምግብ ቤት ለጥያቄ ትፈለጋለህ ብለው አፍነው የወሰዱት Read More
ዜና ጠ/ሚኒስትሩ ፣ የፍትህ ሚኒስትሩ ፣ የሰላም ሚኒስትሩና ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው የመንግሥት ሹማምንት ሥልጣናቸውን ይልቀቁ። July 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዶክተር_ቴዎድሮስ ሰላምን እየገደሉ በሰላም መኖር አይቻልም ================ 1. ገዥዉ ፓርቲና መንግሥት የችግሩ እንጂ የመፍትሔው አካል ሊሆኑና ኃላፊነታቸውን ሊወጡ አልቻሉም። ጠ/ሚኒስትሩ ፣ የፍትህ ሚኒስትሩ ፣ Read More
ዜና አማራው በዘሩና በማንነቱ እየተገደለ ያለው በአብይ አህመድ እና በሽመለስ አብዲሳ ቀትተኛ ትዛዝ ነው July 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ “በዘሩና በማንነቱ እየተገደለ ያለው የክልሉ ፕሬዝደንትና በኦሮምያ ብልፅግና ቢሮ ኃላፊዎችና አመራሮች ናቸው እንጂ ሸኔዎች አይደሉም። በእነሱ የተቀናባበሩ ሸኔዎች ናቸው ግድያውን እየፈፀሙ ያሉት። ነገ ፀፀት Read More
ዜና አቶ ግርማ የሽጥላ ትዕዛዝ ሠጥቶ ስምንት ሠላማዊ ሠዎችን አስገድሏል “የፊልድ ማርሻል ማዕርግ ቢሰጠው አያንሰውም” – አብይ አህመድ July 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ለአቶ ግርማ የሽጥላ የፊልድ ማርሻል ማዕርግ ቢሰጠው አያንሰውም” – አብይ አህመድ አቶ ግርማ ሠሞኑን ብልፅግና ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሠባ ላይ የአማራ ፋኖን ህግ በማስከበሩ ሂደት Read More