ዜና - Page 103

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ጥበብ በቴዲ አፍሮ ቤት አደርባይ አይደለችም (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

June 27, 2022
እውነትን ትናገራለች። ፍትህን ትሰብካለች። ነጻነትን ታዜማለች። ስለቴዲ የጥበብ ተአምራዊ ብቃት ለመግለጽ አቅም ያለው ቃል አላገኘሁም። ትላንትም በዜማዎችህ ኢትዮጵያን አየናት። ዛሬም በልዩ ስጦታህ ለለሀገራችን፣ ስለወገኖቻችን

ሱዳን በኢትዮጵያ ያሉትን አምባሳደሯን ወደ ካርቱም መጥራቷ ተነገረ

June 27, 2022
ሱዳን በኢትዮጵያ ሠራዊት ተገድለውብኛል ባለቻቸው ወታደሮቿ ምክንያት ተቃውሞዋን ለመግለጽ በአዲስ አበባ የሚገኙትን መልዕክተኛዋን ወደ ካርቱም መጥራቷ ተዘገበ። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ሰኞ፣ ባለፈው

“የዘር ፍጅቱን የማይቃወም፣ ድምፁን የማያሰማ… የአማራ ዲያስፖራና ልሂቅ በታሪክ ከዘር አጥፊዎች ጋር የተባበረ ተብሎ መመዝገብ አለበት” – ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

June 26, 2022
ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ የሚማር ልሂቅ ሳይቀር የአማራን ስጋ በልተን፣ ደማቸውን ጠጥተን፣ አጥንታቸውን እናቃጥላለን ብሏል። እነዚህ አማራን በጠላትነት የፈረጁ ልሂቃን የደበቁትን ጥላቻ በሙሉ አውጥተዋል። አንድም ምሁር

ሰበር መረጃ: ዛሬም የዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች ቀጥላል

June 26, 2022
የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ ወጥተዋል!! የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው

“ኢዜማን እና አብንን እንደ ተቃዋሚ ፓርቲ አላያቸውም፤ የብልፅግና ተለጣፊ ናቸው” – አቶ ክቡር ገና

June 25, 2022
ብልፅግና የአማራን የዘር ፍጅት ለማስቆም ፍላጎት የለውም። ከ27 አመት በፊት የጀመረውና አሁንም የቀጠለው የአማራ ጥላቻ ትርክት እስካልተቀየረ ድረስ የአማራ ፍጅት እንደሚኖር ግልፅ ነው። መንግስት

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ: የደብረ ማርቆስ ዩንበርሲቲ ተማሪዎች በወለጋ ለተጨፈጨፉት ንፁሀን አማሮች ተቃውሟቸውን እያሠሙ ነው

June 25, 2022
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ድምጻቸውን እያሠሙ 5 ኪሎ ደርሰዋል። ተማሪዎቹ ወደ 4 ኪሎ ለመሄድ ሙከራ እያደረጉ ቢሆንም፣ አፋኙ መንግስት በርካታ ፖሊስ ልኮ ለማደናቀፍ እየሞከረ

በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ወደ አዲስ አበባ እየመጡ የነበሩ 4 የሕዝብ ማመላለሻና አንድ የጭነት ተሸከርካሪዎች መታገታቸው ተሰምቷል

June 24, 2022
ተሳፋሪዎቹ ከደራ ወረዳ ጉንዶ መስቀል ከተማ ተነስተው ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ላይ ሳሉ መታገታቸው የተገለፀ ሲሆን እገታው የተፈፀመው በሂደቡአቦቴ ወረዳ ወዘሚ በሚባል መንደር ነው።

አማራ የሆንክ ስማ??

June 24, 2022
ነገሩ እንዲህ ነው ጭራሽ በ1983ቱ ያለ ህዝበ ውሳኔ ከወሎ ምድር በሴራ ተሸርምጦ የተወሰደውን መሬት ስንጠይቅ ይባስ ብሎ አሁን ያለው ፌክ ህገ መንግስት ተብየ ከፈቀደው

#በቃ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች “መንግስት በሰላም ስልጣን እንዲለቅ” ጠየቁ!

June 24, 2022
https://www.facebook.com/100058666369421/videos/524086579456631/ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ተከታታይ ጅምላ ጭፍጨፋ በመቃወም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና መምህራን ዛሬ አርብ ሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም.በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ የተቃውሞ
1 101 102 103 104 105 382
Go toTop