ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ የሚማር ልሂቅ ሳይቀር የአማራን ስጋ በልተን፣ ደማቸውን ጠጥተን፣ አጥንታቸውን እናቃጥላለን ብሏል። እነዚህ አማራን በጠላትነት የፈረጁ ልሂቃን የደበቁትን ጥላቻ በሙሉ አውጥተዋል። አንድም ምሁር ወጥቶ ይሄንን የዘር ፍጅት አላወገዘም።
እንደ አማራ በወንጀለኝነት ተከሰናል፣ በራሻቸው ስርዓትም የሞት ፍርድ በይነውብናል። አሁን ይሄንን የሞት ፍርድ እንደ አማራ ተደራጅተን መመከት አለብን። ቀይ መስመሩ ታልፏል። ከእንግዲህ ይሉኝታ አይኖረንም።
ስለ ዘር ፍጅቱ የማይፅፍ፣ የማይቃወም፣ መፍትሔ የማያሳይ፣ ድምፅ የማያሰማ… የአማራ ዲያስፖራና ልሂቃን በታሪክ ከዘር አጥፊዎች ጋር የወገኑ ተብለው መመዝገብ አለባቸው። በህግ ደረጃ በዘር አጥፊነት ባይጠየቁ እንኳን፣ ከዘር አጥፊዎች ጎን በመሰለፍ በታሪክ ይጠየቃሉ።
ወደ አብይ አህመድ ማንጋጠጥ አያስፈልግም። አማራ ከራሱ ሆዳሞች ትጉሉን መጀመር አለበት። የባህርዳር እና የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ባሰሙት ተቃውሞ ሊመሰገኑ ይገባል። ነገር ግን ተቃውሟቸው መጀመር ያለበት አጠገባቸው ካለው ብአዴን ነው።
ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ – ከአበበ በለው ጋር ካደረገው ቆይታ የተወሰደ
ፈለገ ግዮን