ኢዜማ በተዘዋዋሪ #በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ናቸው እነዚህ ከርሳም ፀረ #አማራዎች #በኢትዮጵያ ፓለቲካ ምንም ቦታ እንዳይኖራቸውና አራት አመት ሙሉ የተለየ ስም በመስጠት ለሸፋፈኑት የዘር ጭፍጨፋ በህግ እንዲጠየቁ ማድረግ ግድ ይላል!!
የእስክንድር ነጋ ልጅ
በመጨረሻም፦ የጅምላ መቃብርን ወግ ማዕረግ አደረገው፤
አስክሬን ከጅብ ተርፎ በጅምላ መቃብር መቅበርን “ተመስጌን” የሚያስብል በረከት አድርጎት ቁጭ አለ!!
1,700 ህዝብ ታርዶ አስክሬን ተሰብስቦ ሳያልቅ በማግስቱ ነጭ ቲሸርት ለብሶ business as usual ችግኝ ሲተክሉ መዋልን normal አካሄድ አድርጎ ቁጭ አደረገልህ!!
Just በ 4 ዓመታት ውስጥ ብቻ !!!