ጋዜጣዊ መግለጫዎች

በወቅታዊ ጉዳይ ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ መግለጫ

January 26, 2025
ትግላችንን ለዳግም ባርነት ለሚያመቻቹን የብልጽግና እሳቤ አራማጆች አሳልፈን አንሰጥም!!! ቀን፦ ጥር 18/2017 ዓ.ም ትግላችን የኅልውና፣ የፍትሕ፣ የነጻነት፣ የሰብዓዊ ክብር ሆኖ እያለ ከፋፋይነት፣ ብልጣብልጥነት፣ አወናባጅነት፣

ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን – በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች

December 1, 2024
መጋቢት 24፣ 2015 ዓ.ም. የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ይህንን የሕዝብ ማመልከቻ ያፀደቁት ሲሆን እነሱም፣ ‹‹Ethiopiawinnet: Council for the Defense

የባልደራስ ፓርቲ መግለጫ: የአዲስ አበባ ህዝብ የብልፅግና መንግስት የቤት ፈረሳ ይበቃል ሊል ይገባል

September 18, 2024
ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ የኦህዴድ ብልፅግና  የጎጥ ፖለቲካ ወላጅ አባቱን ተክቶ አራት ኪሎን ከተቆጣጠረ ስድስት አመታትን አስቆጥሯል። በዚህ ሁሉ ጊዜ ከሀሰት ትርክት

የአማራ ፋኖ የሚታገለው በአንድ አና ለአንድ መርህ ነው! ሁለት መስመር እና ሁለት አላማ የለውም

August 17, 2024
ዶ/ር መንግስቱ ሙሴ በአንድነት ስም ግለሰብ ለማንገስ የፈለጉ የዲያስፖራ አንዳንድ ዩቲውበሮች እና የአገዛዙ የዲጅታል ሰራዊት በመቧደን በተለይ በጎጃም እና በጥቅል ደግሞ በአማራ ፋኖ ላይ

ከአማራ ፋኖ በጎጃም፣ ከአማራ ፋኖ በጎንደር፣ ከአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝና ከምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ 

May 22, 2024
የአማራን ሕዝብ ትግል ለመጥለፍ መሞከር በአጥንትና በደማችን ላይ መቀለድ ነው!!! የአማራን ሕዝብ ትግል የሚከፍል ወይም የሚያወናብድ ሀሳብ ጊዜው ያለፈበት ቁማር ሲሆን ሀሳቡና አሳቢውም የሞቱ

ከአማራ ፋኖ በጎጃም፣ ከአማራ ፋኖ በጎንደር፣ ከአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝናከምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ

March 19, 2024
የአማራን ሕዝብ ትግል ለመጥለፍ መሞከር በአጥንትና በደማችን ላይ መቀለድ ነው!!! የአማራን ሕዝብ ትግል የሚከፍል ወይም የሚያወናብድ ሀሳብ ጊዜው ያለፈበት ቁማር ሲሆን ሀሳቡና አሳቢውም

ፋሽስቱ አብይ አህመድ በጎጃም መራዊ ከተማ በሚኖሩ አማሮች ላይ የፈፀመውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ

February 14, 2024
 የካቲት 13 ቀን 2024 ዓ.ም. የአብይ አህመድ  የመራዊ ጭፍጨፋ: ዳግማዊ ማይካድራ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋሽስቱ የአቢይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት  ጎጃም በምትገኘው በመራዊ ከተማ በሚኖሩ ከ 200 በማያንሱ ንፁሀን

በአዲስ አበባ ከተማ  የማንነት ጥያቄ ላይ የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት ያለው አቋም

September 30, 2023
ነሓሴ 9 ቀን 2011 ዓም(15-08-2019) አዲስ አበባ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያም አዲስ አበባ ነች! ማንኛውም በመንግሥታዊ ስርዓት የሚመራ አገር ሥርዓተ መንግሥቱን በአንድ አካባቢ በቆረቆረው ከተማ  መዘርጋቱ

ለኢትዮጵያ  ሰላም፤  ዲሞክራሲ፤  አንድነትና  ልማት  ስለሚያስፈልጉ  መሠረታዊ መፍትሔዎች

September 18, 2023
AUGUST 27, 2023 ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ለኢትዮጵያ ሰላም፤ ዲሞክራሲ፤ አንድነትና ልማት ስለሚያስፈልጉ  መሠረታዊ  መፍትሔዎች በሚመለከታቸው ድርጅቶች የቀረበ መግለጫ መግቢያ፤ በኢትዮጵያ ተከስተው የሚገኙ እጅግ ከባድ ችግሮች፤ እንደሚታወቀው፤ በአሁኑ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ እጅግ ብዙ የማሕበራዊ፣ የኢኮኖሚና የፓለቲካ ችግሮች የተከሰቱ
1 2 3 10
Go toTop