ነፃ አስተያየቶች ሰሜን ኮሪያና ወጣቱ ዝንጀሮ April 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይነጋል በላቸው ከተቀረው የእንስሳት ዓለም በአእምሮ የብስለት ደረጃ (አይ ኪው) ወደሰው ከሚጠጉ ሌሎች እንስሳት ውስጥ ዝንጀሮ አንደኛው ነው፡፡ አንዱን የዝንጀሮ ታሪክ ቀጥለን እንይና ከሰሜን Read More
ነፃ አስተያየቶች ወ/ሮ አዜብ ስለየትኛው ድህነታቸው ነው ሊነግሩን የፈለጉት?! April 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን በ2000 ዓ.ም. ይሁን በ2001 ለጊዜው እርግጠኛ ባልሆንም ግን ከሁለቱ በአንዱ ዓመት ይመስለኛል፡፡ በመዲናችን በአዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ዓመታዊው የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በወያኔ በግፍ መፈናቀልን አስመልክቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በቅርቡ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ በሚመለከት የተሰጠ የግል አስተያየት April 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአሌክስ ታየ የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በወያኔ በግፍ መፈናቀልን አስመልክቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በቅርቡ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትዬው ነበር፡፡እጅግ በጣም በሳል አስተያየት ነው፡፡እኔም በዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች አንሰማም! ከዘካሪያስ አሳዬ April 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዘካሪያስ አሳዬ (edenasaye@yahoo.com) ! … ወያኔና የወያኔ ጀሌዎች የመናገር ነፃነት አለ እያሉ የሚደሰኩርት እዛው ለገደል ማሚቱ ። አንሰማችሁም ….! የመናገር መብት እኮ ተፈጥሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቁም ኑዛዜ – የጎንቻው (ወቅታዊ ግጥም) April 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ በ PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ እርም ይሁን ከእንግዲህ ስማችሁን፤ ዘራችሁን፤ ጐጣችሁን ባነሳ፤ የበኩር ልጄን፤አምሳሌን፤አብራኬን በኩርትሜ ላስታቀፋችሁኝ ሬሳ፤ ምን በሆነ ነው ? ምን ባለ? ልጄ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትግል… ሽንፈት፤ …ድል፤ ሽንፈት…(ከተመስገን ደሳለኝ) April 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከምሽቱ አንድ ሰአት አልፏል፤ የእጅ ስልኬ ደጋግሞ ቢጮኽም ትኩረት አልሰጠሁትም፡፡ ከጥቂት ሰከንዶች ፋታ በኋላ የቢሮዬ ስልክ ጮኸ፤ አነሳሁት፡፡ ለካስ እንዲህ በአንዱ አልመልስ ስላት፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዳምጠው ወያኔ/ኢሕአዴግና አፈና በኢትዮጵያ – ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደማርያም መጋቢት 2005 በቀልድ ልጀምር፤ አንድ ጮሌ የአስመራ ልጅ የእኔ ተማሪ ነበር፤ አንድ ጊዜ የጂኦግራፊ ክፍል ተማሪዎች አንድ ጃፓናዊ አስተማሪ ለመሸኘት ግብዣ አድርገው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላማዊ ትግል እና የመለስ ራዕይ ዘር-የማጥራት ወንጀል ስለመሆኑ – ከግርማ ሞገስ April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, April 6, 2013) ከጉራፈርዳ እና ከቤንሻንጉል-ጉምዝ የተሰሙት ድምጾች ዘር የማጥራት (Ethnic Cleansing) Read More
ነፃ አስተያየቶች ገረብ ገረብ ትግራይ መቃብር አምሃራይ April 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቴዎድሮስ ሐይሌ(tadyha@gmail.com) ከታላቁ ንጉስ አጼ ቴዎድሮስ ሞት በኋላ የነገሱት የትግራዩ መሳፍንት ወገን የሆኑት አጼ ዮሃንስ ንግስናቸውን ለማጠናከር ጎጃምን በወረሩ ግዜ ታሪክ እንደሚለው ተከታይ ሰራዊታቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝበ አዳም ቁርጥሽን ዕወቂ! ዘመን ተፈጸመ! April 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ ባታውቂው ነው እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡ ይህች ግጥም በልጅነት ካዳመጥኳቸው ሥነ ቃላት የማስታውሳት ናት፡፡ አግባብነቷ ለድሃ ገበሬ ነው፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች መንገድ ላይ የታገተው የኢህአዴግ የመተካካት ዕቅድ April 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በፍሬው አበበ) ከመጋቢት 14 -17 ቀን 2005 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ የተካሄደው የኢህአዴግ ጉባዔ በ2003 መጀመሪያ ዓመት ላይ በይፋ የተጀመረውን የመተካካት ዕቅድ ያስቀጥላል የሚል ተስፋ Read More
ነፃ አስተያየቶች ድሀ ከሆኑ አይቀርስ – ልክ እንደ አቶ መለስ April 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ ሰሞኑን በተካሔደው የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያደረጉትና በኢቲቪ የዜና ዕወጃ ላይ የቀረበው Read More
ነፃ አስተያየቶች የስደት ኑሮ ቅኝት April 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 30 ቀን 2013 በታክሎ ተሾመ በዚህ ርዕስ ዙሪያ እንዳተኩር ያስገደዱኝ የተለያዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው – ክፍል ፫ April 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማራው ያለበትን ዕለታዊ የስቃይ ሁኔታ፣ ለምን ይህ በአማራው ላይ እየተፈፀመ መሆኑንና ለምን ይኼን የስቃይ ሁኔታ የወገን ማጥፋት ወንጀል እንዳልነው ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዕትሞቻችን ዘርዝረናል። Read More