ነፃ አስተያየቶች - Page 242

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

Hiber Radio: “ከሁሉ አገር በታች ሕግ የሌለበት በደመ ነፍስ የሚመራ አገር የእኛ አገር ብቻ ነው” – ታማኝ በየነ (ቃለምልልስ)

April 15, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 6 ቀን 2005 ፕሮግራም አክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ በየነ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው አጭር ቃለ መጠይቅ የተወሰደ በሲና በረሃ በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው

በእውነት ኢትዮጵያን እንመራለን የሚሉት ኢትዮጵያዊ ናቸውን?

April 14, 2013
ንጉስ ከኖርዌይ ከሁለት አስርት አመታት በላይ ኢትዮጵያውያንን እያስተዳዳረ ብቻውን ከሚያላዝንበት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ  ውጭ ምድር ላይ የሚታየውና እውነተኛውን የኢትዮጵያ እውነታ ለተመለከተ እውነት ይህች ሃገር

አማራና ኢትዮጵያዊነት፤ በጠላትም በወገንም እስከ ሞት

April 14, 2013
በገ/ክርስቶስ ዓባይ የአማራው ሕዝብ ባህልና አስተዳደግ መተኪያ ከሌላት ከአገሩ ከኢትዮጵያና፤ ጥላና ከለላ በመሆን እነርሱን ለመታደግ ሕወቱን ሳይሳሳ ሲገብርላቸው ለቆዮት ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ ፤ ከፍተኛ ክብርና

ዘር ማጥራትን ያህል ወንጀል ፈጽሞ ይቅርታ መጠየቅ ፌዝ ካልሆነ ድራማ ነው! ከግርማ ሞገስ

April 14, 2013
ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) በፌዴራል ስም የተሸፈኑ ህውሃት/ኢህአዴጎች እና በአቶ መለስ ራዕይ የተጠመቁ የክልል ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ የዘር ማጥራት (Ethnic Cleansing) ወንጀል ስለመፈጸማቸው መዘገብ ከጀመረ ውሎ

እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው? – ከገብረመድህን አርአያ

April 14, 2013
ገብረመድህን አርአያ (ፐርዝ፤ አውስትራሊያ) ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃ በነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት.) በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖቶች ላይ ሲከተል የነበረውን

የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ? ከ ልጅ ተክሌ

April 13, 2013
ስለክብረ-በአሉ እንግዶች፤ ስለመንግስትና ሀይማኖት መለያየት፤ ከ ተከለማርያም ሳህለማርያም 1-     ጽሁፍ ካላበሳጨ ወይ ካላስጨበጨበ አይመቸኝም። ላለፉት ጥቂት ሳምንታት የሚያበሳጭ ወይ የሚያስጨበጭብ ርእስ ስጠብቅ ሳልጽፍ ቆየሁ።

ቄስ፣ ወታደርና ነጋዴ፤ መስቀል፣ ጠመንጃና ብር – ሶስቱ ምስጢራዊ የወረራና የብዝበዛ መሣሪያዎች

April 12, 2013
(The three secret weapons for colonialist invasion and Exploitation) ከአገሬ አዲስ በመካከለኛው ክፍለ ዘመን አውሮፓውያን ትልልቅ የመርከብ ግንባታን እውቀት በተቀዳጁና ከከባቢያቸው እርቀው በመሄድ፣ውቅያኖስን

የጊዜው የኢትዮጵያ ጬኸት፤ የተመስገን ደሳለኝ ዕይታና የከበደ ሚካኤል”ጽጌረዳና ደመና”

April 12, 2013
ዳንኤል ከኖርዌይ ዛሬ ማታ በኢትዩጵያ ውስጥ በዚህ ሰሞን እየተደረገ ያለውን የኢትዩጵያዊያን ከገዛ አገራቸው በዘራቸው (የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ) ወይም አማራ በመሆናቸው ብቻ “እዚህ ቦታ አትፈለጉም፣ወደ
1 240 241 242 243 244 250
Go toTop