ስፖርት - Page 2

ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ…

January 24, 2019
ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ ተገልብጦ በሰው ህይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል። https://www.youtube.com/watch?v=pJpzsue5H3c&t=917s የፋሲል ከነማ ስፖርት

አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች

January 12, 2019
አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M ከዚህ በተጨማሪም ደራርቱ ባዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ

ፋሲል 1 ወልዋሎ 0

January 9, 2019
ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፋሲል ወልዋሎን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል የማሸነፊያ ግቧን 57ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ያሬድ ባየህ

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት

January 5, 2019
የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት::  https://youtu.be/J8BZqY2t65c የጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከወልዋሎ አዲግራት

ይድነቃቸው ነፍስ ይማር !

September 30, 2015
[ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ፣ የተወለዱት መስከረም አንድ ቀን ነበረ። በዚህ ወር መጀመሪያም ልደታቸው ታስቧል። አቶ ይድነቃቸውን የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ ፣ ስለ

ዌስት ብሮም 1 ማን.ዩናይትድ 2

August 14, 2011
በዚህ ዓመት ማን.ዩናይትድን የተቀላቀለው አሽሊ ያንግ ከክለቡ ጋር ብዙ ድሎችን እንደሚያጣጥም ባሳየበት ፐርፎርማንሱ ማን.ዩናይትድ 2ለ1 ዌስት ብሮምን ሜዳው ድረስ ሄዶ አሸንፎ ተመልሷል። የጨዋታውን ሃይላይት
1 2 3 4 6
Go toTop