ጤና Health: ታኮ ጫማዎች ከእግር ህመም ጋር ይያያዙ ይሆን? August 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ መቼም ቢሆን መቼ የሚያጠብቅና ረጅም ታኮ ያላቸው ጫማዎችን ሲጫሙ ተፈጥሮ እግር ካስቀመጠችለት ቅርፅ ውጭ እንዲራመድ እያሰገደዱት እንዳሉ ያስታውሱ፡፡ ባለረጃጅም ተረከዝ ጫማዎችን በተጫሙባቸው ወቅቶች የሰውነትዎ Read More
ጤና Health: ሰዎችን የሚያሳምን ንግግር እንዴት ማድረግ ይቻላል? August 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ የተለያዩ አጋጣሚዎች ለምሳሌ በት/ቤት ለተማሪዎች፣ በስራ ቦታ ለሠራተኞች፣ ሰዎች እንዲለወጡ የሚያስችላቸውን መልዕክት ከማስተላለፍ አንፃር፣ የተለያዩ የምርጫ ቅስቀሳዎችን በሞቀ ሁኔታ ለማድረግ (ኦባማን ልብ Read More
ጤና Health: ፖርኖግራፊ – (ወሲባዊ ምስሎችንና ፊልሞችን የማየት ሱስ) July 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከኢሳያስ ከበደ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 ላይ ታትሞ የወጣ) የወሲብ ስሜት የሞራል ደንቦችን ሲፈታተን ከዘመን ዘልቋል፡፡ አሁን ያለንበት ዘመን በልቅ የወሲብ ድርጊቶች ምክንያት ሰዎች Read More
ጤና የረመዳን ፆም July 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 ላይ ታትሞ የወጣ፤ ሚኒሶታ) በዓለማችን ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው እምነቶችና ኃይማኖቶች የመገኘታቸው ነገር እሙን ቢሆንም ካላቸው የረዥም ዓመታት ታሪክ፣ ወግ፣ Read More
ጤና Health: በወሲብ ወቅት ብልቴን ያቃጥለኛል፣ ያመኛል፣ ይቆስላል፣ ይላላጣል July 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ እድሜዬ 25 ሲሆን የወንድ ጓደኛ አለኝ፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል ጥሩ የወሲብ ግንኙነት ነበረን፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ አዲስ ነገር ተፈጠረ፡፡ በመጀመሪያ በግንኙነት ጊዜ ከእኔ ብልት Read More
ጤና Health: የገጠመኝ ደም መፍሰስ ለምን አይቆምም? July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ ሰላምታዬ ለእናንተ፡፡ ከዛሬ 5 ወር በፊት አካባቢ በምስጢር ማንም ሳያውቅ ውርጃ ፈፅሜ ነበር፡፡ እስካሁን ድረስ ሞዴስ በመጠቀም ላይ እገኛለሁ፡፡ እናም እኔና ጓደኛዬ በጣም Read More
ጤና Health: ጥሩ አድማጭ ለመባል 10 ምርጥ ዘዴዎች (10 Tips to Effective & Active Listening Skills) July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከደረጀ የምሩ 1. ማውራት ያቁሙ፡- ‹‹መስማት ካለብን በላይ ማውራት ቢኖርብን ኖሮ ሁለት ምላስና አንድ ጆሮ ይኖረን ነበር!›› ማርክ ትዋይን በየትኛው አጋጣሚ ብዙ ከማውራት ብዙ Read More
ጤና Health: እባካችሁ ንጥሻ ገደለኝ፣ አስም እንዳይሆንብኝ ፈርቻለሁ June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ አሁን ዕድሜዬ 37 ሲሆን ባለትዳርና የ2 ልጆች አባት ነኝ፡፡ ሀሳብ የሆነብኝ ነገር ሁሌ ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ተከታታይና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ማስነጠስ ልቤን ውልቅ Read More
ጤና Health: ኮንዶም ስጠቀም በብልቴ ቆዳ ሽፍታ ይወጣብኛል፣ ያቃጥለኛል፤ ኮንዶሙን ትቼስ እንዴት ልሆን ነው? June 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ስሆን ከባለቤቴም ጋር በሰላም በፍቅር እንኖራለን፡፡ መቼም በሰው ላይ ብዙ ነገር ይመጣልና ባለቤቴም Read More
ጤና Health: የመራራው ሎሚ ጣፋጭ ጠቀሜታዎች June 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቅድስት አባተ ምንጭ፡ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 የሎሚ ስረ መሰረት ባይታወቅም፣ የመጀመሪያዎቹ ዛፎች በደቡባዊ ህንድ፣ ሰሜናዊ ምያንማር (በረማ) እና ቻይና እንደበቀሉ ይገመታል፡፡ በሎሚ ስረ Read More
ጤና Health: 10 የእንቅልፍ ፀሮችና መፍትሄያቸው May 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ እንቅልፍ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ልክ እንደምግብና አየር ሁሉ በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ነው፡፡ ሰዎች ጥሩ ምግብን እንደሚመርጡ ሁሉ ጥሩ እንቅልፍንም ሊያገኙ ይገባል፡፡ ከጤንነትም Read More
ጤና Health: ራስ ምታት! ዓይነቶቹ፤ ምልክቶቹና ህክምናው May 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ራስምታትን የማያውቀው ሰው የለም ለማለት ያስደፍራል፡፡ በህክምና ከጭንቅላት የሚነሳ ማንኛውም ህመም (የአይንና ጆሮ ህመምን ሳይጨምር) እንዲሁም ከኋላ በኩል ካለው የአንገት ክፍል መነሻ የሚነሳ ህመም፣ Read More
ጤና Health: ጤናማ ሆኖ ለመቆየት 6ቱ ምርጥ ጥቆማዎች May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከግርማ ብርሃኑ እርጅናን መዋጋት በቀን ለ30 ደቂቃ ያህል በሳምንት ለ3 ወይም 4 ቀናት የእግር ጉዞ ማድረግ ብቻ እርጅናን ለመዋጋት በቂ መሆኑን ያውቃሉ? በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ Read More
ጤና የጥፍርዎ ቀለም ስለጤናዎ ምን ይናገራል? (ሊያነቡት የሚገባ) April 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ በግርማ ብርሀኑ ጤና የቀለም አልባ (የገረጣ) ጥፍር ጥፍርዎ እጅግ የገረጣ ከሆነ ከባድ የሆነ የጤና ችግር መከሰቱን አመላካች ሊሆን ሲችል ከእነዚህ የህመም አይነቶች ውስጥም ደም Read More