ጋዜጣዊ መግለጫዎች የጠለምት የአማራ ማንነትና የወሰን ጥያቄ በሕዝብ ትግል እዉን ይሆናል – ከ ነጻነትና ፍትህ ለጠለምት አማራ የተሰጠ መግለጫ March 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ የጠለምት ወረዳ በጎንደር ክ/ሃገር በሰሜን አውራጃ በስተሰሜን ተከዜን ተሻግሮ አዲገብሩ (ትግራይ)፣ በስተምስራቅ አሁንም ተከዜን ተሻግሮ ተምቤን (ትግራይ) በስተምዕራብ ወልቃይትና በስተደቡብ የሰሜን ተራሮች የምትዋሰን ጥንታዊና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ሀገራዊ ምክክር የጥንሰሳ ምዕራፍ መጠናቀቅን አስመልክቶ – ከኢዜማ ሀገራዊ ምክክር ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ February 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት ለዘመናት ሲነሳ ቆይቶ አሁን በደረስንበት ደረጃ ዝግጅት መጀመሩ ኢዜማ እንደ ትልቅ ቁምነገር የሚያየው ጉዳይ ነው፡፡ ኢዜማ ሀገራዊ ምክክርን እንደመፍትሄ ሲቀበል ወቅታዊና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ ቅርስ ቦታዎችን ለድርድር ማቅርብ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አስመልክቶ በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ February 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 16፣ 2014 እኛ፣ ስማችን ከታች የተዘረዘረው በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች እና ተቋማት፣ በኢትዮጵያ መንግሥት ወይም በአንዳንድ ምዕራባውያን አገራት ግፊት፣ አሸባሪዉ ትሕነግ በጉልበት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የከሸፈውን የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ምስረታ ህዝብ እንዲቃወም የቀረበ ጥሪ February 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ አገራችን እየደረሱባት ላሉት ዘርፈ ብዙ ችግሮች እና ጦርነት ዋነኛ ምክንያቶች ህገ-መንግሥቱ፣ ህወሓት እና ብልጽግና ፓርቲ እንደየደረጃቸው መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ከገባንበት ጦርነት እና ምስቅልቅል ችግሮች Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ለሀገራዊ ዘላቂ ሠላም መስፈንና ለዴሞክራሲያዊ ሥርአት ግንባታ የሚደረግ እልህ አስጨራሽ ጉዞ እያስከተለ ያለው መዘዝ ! February 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጀርመን የኢትዮጵያዊያን የዉይይትና ትብብር መድረክ Ethiopian Forum for Dialogue and Cooperation in Germany Äthiopisches Forum für Dialog und Zusammenarbeit in Deutschland ከስምንት ዓመት በላይ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊና ድርጅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን አሳለፈ February 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ አስቸኳይ ትኩረት በሚሹ ሀገራዊና ድርጅታዊ ጉዳዮች ላይ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች አገር አውዳሚውና ከፋፋዩ የኢህአዴግ/ብልፅግና አገዛዝ ሀገሩንና ወገኑን ከጥፋት ከሚታደገው ፋኖ ላይ አይኑንም እጁንም ያንሳ! February 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ዓርብ፣ ጥር ፳፯፣ ፪ሺ ፲፬ ዓ.ም. (Feb. 4, 2022) ቅጽ ፱ ቁጥር ፬ እንደሚታወቀው ፋኖ የዐማራ ሕዝብ ባህላዊ እሴት ቢሆንም፣ ፋኖ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች·ዜና ግድፈቶችን በውስጣዊ ሥርዓት በማረምና አንድነታችንን በመጠበቅ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት ኢዜማዊ ማህትማችንን ማሳረፋችንን እንቀጥላልን! February 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀገራችን ኢትዮጵያ እጅግ በተወሳሰቡ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፡፡ እኛም ዘመኑን የሚዋጅ፣ ወቅቱን ያገናዘበ፣ የሀገርን እና የህዝብን ጥቅም ያስቀደመ ሥራ መስራት ከምንጊዜውም Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከመንግሥት የሚጠበቅ ግልጽነትን እና ተጠያቂነትን በተመለከተ ከዓለም-አቀፋዊ የኢትዮጵያውያን ማሕበረ ሰብዓዊ ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ January 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥር 7 ቀን 2014 ዓ.ም. የትግራይ ሕዝብ ነፃ-አውጭ ግንባር (ትሕነግ) ጥቅምት ፳፬ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ.ም. በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሰሜን-ዕዝ ጦር ላይ ድንገተኛ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች·ዜና ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ስልጣናቸውን ማስረከብ አለባቸው!! የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ የአቋም መግለጫ January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ አገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ ብዙ ፈተናዎችን አልፋለች። አሁን ያለችበት ፈተና ግን እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። በፊቷ የተደቀኑ በርካታ አደጋዎች በቶሎ እንዲቀረፉ ካልተሰራ ምን አልባትም Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ጠላቶቻችንን በደማቅ የአሸናፊነት ታሪካችን ብቻ ሳይሆን በብሩህ ተስፋችንም ጭምር ፊታቸው ጠቁሯል₋ኢዜማ November 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠላቶቻችንን በደማቅ የአሸናፊነት ታሪካችን ብቻ ሳይሆን በብሩህ ተስፋችንም ጭምር ፊታቸው ጠቁሯል፡፡ በዚህም ዛሬም እንደ አራዊት እርስ በእርስ ሊያናክሱንና ሊያጠፋፉን፤ ማንነታችንን እና ክብራችንን ሊያዋርዱ ጦርነት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ጀግናው አርበኛ የሻለቃ ለማ ወልደጻድቅ መታሰብያ ድርጅት November 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ክቡር ጠቅላይ ምኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ በቅድምያ፣የምንወዳትየአገራችንኢትዮጵያርዕሰ-ብሔርእንደመሆንዎመጠን ኢትዮጵያንለመታደግናከጠላትለመከላከልየሚያደርጉትንጥረትእንደምንደግፍለመግለጽእንወዳለን። የጀግናው አርበኛ የሻለቃ ለማ ወልደጻድቅ መታሰብያ ድርጅት ዓለም ያወቃትን፣ ያከበራትን፣ የአፍሪካና የመላ ጥቁር ሕዝቦች የነፃነት አርማና Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ! October 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ሕወሃት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ! ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም ኢትዮጵያ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች “ሕወሃትን ለመዋጋት የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀስቃሽ አያስፈልገውም!” ከአገር አድን ግብረኃይል የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ August 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አገር አድን ግብረኃይል SAVE ETHIOPIA TASKFORCE ዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ (August 19, 2021 ለሃያሰባት ዓመታት በሕወሃት የጭቆና ቀንበር ሲማቅቅ የነበረው የኢትዮጵያ ሕዝብ Read More