ጋዜጣዊ መግለጫዎች - Page 6

የባልደራስ መግለጫ~~በወለጋ በአማሮች ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ በጥብቅ እናወግዛለን

July 5, 2022
የባልደራስ መግለጫ~~ሰለ 27ቱ ጭፍጨፋ እና ሌሎች!! ጉዳዩ— 1– በወለጋ ሰኔ 27 2014 በአማሮች ላይ ሰለተፈፀመው አዲስ ጭፍጨፋ 2—ዳግም ስላገረሸው አፈና አና ማዋከብ 3—የባልደራስን ፕሬዚዳንት

አሜሪካ መንግሥት በወልቃይት ህዝብ የአማራ ማንነት ጥያቄ ላይ የያዘውን የተዛባ አቋም አጥብቀን እንቃወማለን!

June 29, 2022
ልሳነ ግፉዓን ድርጅት ሰኔ 22/2014 ዓ.ም የአሜሪካ መንግስት ከፋሽቱና አሸባሪው ትህነግ/ወያኔ ጋር ያለው ግንኙነትና ይህንንም ተከትሎ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅምና ፍላጎት በተቃራኒ በመቆም የሚወስዳቸው አቋሞችና

የመንግሥት ዋና ተግባርና ሃላፊነት የሕዝብን ጸጥታና ደህንነት መጠበቅ ነው! “ጨዉ ለራስህ ስትል ጣፍጥ እለበለዚያ ግን ድንጋይ ነዉ ብለዉ ይጥሉሀል”

June 26, 2022
ሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. የአንድ ሀገር መንግስት ተቀዳሚ እና ዋነኛ ሃላፊነቱ የሚያስተዳድረዉን ሕዝብ ሰላም እና ደህንነት መጠበቅ ሲሆን፡ በአንጻሩ ደግሞ ሕዝብ መንግስት ያወጣውን

በሀገራችን ኢትዮጵያ በኦሮምያ ክልል በጊምቢና በአካባቢው በንጹሐን ዜጐች ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ !

June 25, 2022
ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በሀገራችን ኢትዮጵያ በኦሮምያ ክልል በጊምቢና በአካባቢዋ ይኖሩ የነበሩ ንጹሐን ዜጎች ወገኖቻችን አገራችንና ምድራችን ብለው በሰላም ይኖሩ በነበሩበት ቤታቸው በድንገት

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጠቅላላ ጉባዔ ተወካይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ፤

June 25, 2022
የአብን ጠቅላላ ጉባዔ ተወካይ ኮሚቴ በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ፍጅት (#AmharaGenocide) እያወገዘ መንግስት በተደጋጋሚ ጉዳዩን በቸልታ በመተውም ሆነ የጠያቂዎችን ድምፅ በማፈን ለችግሩ መቀጠልና

የኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጋምቤላ እና በምእራብ ወለጋ ለተከሰተው የንጹሐን ወገኖች ግድያ አስመልክቶ ያስተላለፈችው መልዕክት

June 24, 2022
የኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጋምቤላ እና በምእራብ ወለጋ ለተከሰተው የንጹሐን ወገኖች ግድያ አስመልክቶ ያስተላለፈችው መልዕክት PDF  ከኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጋዜጣዊ መግለጫዎች የኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን

በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ላለው የዘር ማጥፋት ወንጀል (Genocide) መንግስት ሙሉ ኃላፊነቱን ሊወስድ ይገባል!!! (መኢአድ)

June 22, 2022
ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሠጠ መግለጫ የአማራ ህዝብ የእልቂት ሰነድ በ1967 ደደቢት ላይ ተጠንስሶ ለ27 ዓመታት ዘር የማጥፋት ተግባሩ ሲተረክ፣ ሲተገበር ቆይቶ ህወሓት

በዐማራ ሕዝብ ላይ ለሚደረገዉ አፈናዉና ወረራው ምላሽ – ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ)

May 29, 2022
ዐሕድ AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO) የኦነግ/ኦሕዴድ ሠራዊትና የጸረ ዐማራዉ የወያኔ ትግሬ  ምልምል ና የአቢይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔ የብአዴን ታጣቂ ካድሬዎች በአባ ዱላ አቢይ አሕመድ 
1 4 5 6 7 8 10
Go toTop