ዜና - Page 5

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን – በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች

December 1, 2024
መጋቢት 24፣ 2015 ዓ.ም. የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ይህንን የሕዝብ ማመልከቻ ያፀደቁት ሲሆን እነሱም፣ ‹‹Ethiopiawinnet: Council for the Defense

”ከ7ኛ ክፍል ወደ ዶክተርነት” ጌታቸው ረዳ | በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ |

November 29, 2024
በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ወልዲያ ከባድ ው_ጊያ እየተደረገ ነው ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ/

አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ የትርፍ ድርሻ ቢከፈላቸውም በአሁን ሰአት ግን ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም ሲሉ ሼህ መሐመድ ለፍርድ ቤት ገለፁ

November 28, 2024
ሼኩ ይህን የገለፁት አቶ አብነትገብረመስቀል የገንዘብ እግድ ይነሳልእ ብለው ባቀረቡት ማመልከቻ ላይ በሰጡት መልስ ነው ። አቶ አብነት ገብረመስቀል ከዚህ በፊት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት

መምህርት መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከ4 ወራት እስር ተፈረደባት

November 26, 2024
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት መምህርት መስከረም አበራ በተከሰሰችበት የኮምፒውተር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ የ1 ዓመት ከ4 ወር
1 3 4 5 6 7 381
Go toTop