ዜና - Page 7

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የዘረንኛውና የተረኛ መንግስት ፍርድ! አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

October 25, 2024
የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ
tadewes tantu

አቶ ታዲዮስ ታንቱንም እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ?

October 20, 2024
ግርማ እንድሪያስ ሙላት የሐሰት ትርክት ፈጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን፤ ባወቁት፣ በተማሩበትና በኖሩበት ልክ ስለ ፖለቲካ ትክክለኛነት  (Political correctness) ሳይጨነቁ፣  ‘ዶማ’ ን ፣ ‘ዶማ’ ብለው የሚገልጹት፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና

የኦሮሞ ሽማግሌውች የጭካኔ ፍርድ: በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን በአደባባይ በገበያ እንጨት ላይ ታስራ መገረፏ ብዙዎችን አስቆጥቷል

October 19, 2024
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ወጫሌ ወረዳ አንዲት ሴት በአደባባይ የቆመ ግንድ ላይ ተጠፍራ በመታሰር ስትደበደብ በማህበራዊ ሚዲያ የተጋራው ተንቀሳቃሽ ምስል ብዙዎችን ክፉኛ አስቆጥቷል፡፡

በቅርብ ቀን ተመድ ልማት ድርጅትና ኦክስፎርድ ዪኒቨሲቲ ባወጡት 2024 አመታዊ የጥናት ሪፓርት

October 19, 2024
አረመኔው የበሻሻ ደላላ #አብይአህመድና የብልጽግና/የብልግና ካድሬዎቹ ተደናግጠውል ፣ ተደናብረዋል። #የአዲስአበባን ህዝብ በግፍ እያፈናቀለ በ 13 ቢሊዮን ዶላር ቅንጡ ቤተ መንግስት በ 500 ሄክታር የዜጎች የእምባና የደም

በሰሜን ጎጃም ዞን ድሮንን ጨምሮ በተፈጸሙ ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ – ቢቢሲ

October 18, 2024
18 ጥቅምት 2024 በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ ሜጫ ወረዳ “የመንግሥት ኃይሎች” ከጥቅምት ወር መጀመሪያ አንስቶ ፈጸሟቸው በተባሉ ጥቃቶች ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን

የምርኮኛ ጎርፍ ”ወንድሞቻችን ናቸው፥ እንኳን ሳይሞቱ ከእኛ እጅ ገቡ። የምንበላውን ይበላሉ። ጊዜው ሲደርስ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይገናኛሉ”

October 13, 2024
የምርኮኛ ጎርፍ ”ወንድሞቻችን ናቸው፥ እንኳን ሳይሞቱ ከእኛ እጅ ገቡ። የምንበላውን ይበላሉ። ጊዜው ሲደርስ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይገናኛሉ”
1 5 6 7 8 9 381
Go toTop