ዜና የበርካታ ባለሐብቶች የባንክ ሂሳብ እየታገደ እንደሆነ ታወቀ December 17, 2024 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የተሻለ ቢዝነስ ያንቀሳቅሳሉ የሚመባሉ የበርካታ ባለሐብቶች የባንክ ሂሳብ እየታገደ እንደሆነ ታውቋል። እነዚህ በአብዛኛው የአማራ ተወላጅ የሆኑ ባለሀብቶች እየተመረጡ ተንቀሳቃሽ ሒሳባቸው Read More
ዜና አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ጋር የተደረገ ቆይታ December 16, 2024 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/0j3fFGyGmMk?si=j_lgFDuE1HK0zQNz አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ጋር የተደረገ ቆይታ Read More
ዜና የፋኖና የአገዛዙ ጦር ከባድ ውጊያ / በላስታ የተፈጠረው አሳዛኝ ጉዳይ / “ከሃዲዎች ” ሌ/ጄኔራል ፃድቃን December 15, 2024 by ዘ-ሐበሻ የፋኖና የአገዛዙ ጦር ከባድ ውጊያ / በላስታ የተፈጠረው አሳዛኝ ጉዳይ / “ከሃዲዎች ” ሌ/ጄኔራል ፃድቃን Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ቀዶ ሕክምና ተደረገላቸው December 13, 2024 by ዘ-ሐበሻ የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በአንጀት ሕመም ትላንት የቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ በዚያው ዕለት ከሆስፒታል ወደ ማረሚያ ቤት Read More
ዜና የአዲስ አበባ አሜኬላዎች – Anchor Media ከገለታው ዘለቀ ጋር ህየተደረገ ውውይይት December 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ አሜኬላዎች – Anchor Media ከገለታው ዘለቀ ጋር ህየተደረገ ውውይይት Read More
ዜና የዐብይ ክህደትና አዲሱ ስምምነት / ፋኖ በበላይነት ያጠናቀቀው ውጊያ / የትግራይ ውጥረት ወደ ጦርነት ? December 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ የዐብይ ክህደትና አዲሱ ስምምነት / ፋኖ በበላይነት ያጠናቀቀው ውጊያ / የትግራይ ውጥረት ወደ ጦርነት ? Read More
ዜና ከአማራ ፋኖ በወሎ የተላለፈ ጥብቅ አዋጅ! December 11, 2024 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ህዝብ ባለፉት ሀምሳ አመትና ከዛ በላይ የደረሰበትና አሁንም እየደረሰበት ያለው ሁለንተናዊ መዋቅራዊና መንግስት መር በደል የህልዉና አደጋ ላይ እንደጣለው የሚታወቅ ነው:: ይህንን የህልዉና Read More
ዜና የብቻዬንም ቢሆን አማራ ሆኜ እሞታለሁ! – ክርስቲያን ታደለ December 10, 2024 by ዘ-ሐበሻ ማንነቴ አማራ ነው። መገለጫዬም ግብሬም አማራ ነው። እኔነቴን በመንደር ለማጠር ለሚፈልጉ ሰዎች ግን ስለእኔ ማወቅ ስላለባቸው መነሻዬን እነሆ ብያለሁ። በአባቴ በአባቱ 6ኛ ትውልድ በአባ Read More
ዜና አስቸኳይ ጥሪ ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ለመላው የአማራ ህዝብ! December 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ እንደምን ሰነበታችሁ?አርበኛ ዘመነ ካሴ ነኝ። ህዳር 27-2017 አም አርብ እለት ድርጅታችን የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ላልተወሰ ጊዜ የሚቆይ የአገልግሎት ተቋማት እቀባ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ Read More
ዜና የማህበራዊ ሚዲያ አንቂው ሱሌማን አብደላ ወደ ኢትዮጵያ ተወሰደ December 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂው ሱሌማን አብደላ ወደ ኢትዮጵያ ተወሰደ Read More
ዜና ፋኖ ባዬ ቀናው እና ፋኖ ሀብቴ ወልዴ ወደ አንድ ድርጅት የመጡበት አጭር መግለጫ December 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ ቀን ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ዛሬ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ለጎንደር ሕዝብ፣ ለጎንደር አርበኞችና ለመላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም የኅልውና ታጋዮች በአንድ አደረጃጀት የመገመድ መቅድም ታሪካዊት ቀን Read More
ዜና ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር! | “አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል” |EN December 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር! | “አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል” |EN https://youtu.be/Ha9iE6MieNA?si=1nXd0ToCvbl4DWxd Read More
ዜና “በህይወቴ እንደዚህ አይነት ጭካኔ አይቼ አላውቅም” አማራ ክልል የነበራትን ቆይታ ፋኖን በማድነቅ ያሰፈረችው የኒውዮርክ ታይምሷ ዘጋቢ December 5, 2024 by ዘ-ሐበሻ መስጋናው ዕንዳልክ X የ Moonless and Starless sky (የጨረቃና ክዋክብት አልባ ሰማይ) መፅሀፍ ደራሲ፣ በበርካታው የዓለም ክፍል እየተዘዋወረች የጦርነትና ሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ በሰራችበት Read More
ዜና አቶ ታዬ ከእስር ቢለቀቁም “ማስክ ባደረጉና በታጠቁ ሰዎች ተወስደዋል ተባለ December 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም. አመሻሹን ከማረሚያ ቤት ብለቀቁም ቤተሰቦቻቸውን ሳይቀላቀሉ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶይቼ ቬለ Read More