ኪነ ጥበብ - Page 6

ቴዲ አፍሮ በሲያትል የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አደረገ፣ በሳንሆዜና በሚኒሶታ ይቀጥላል

June 22, 2014
(ዘ-ሐበሻ) “ወደ ፍቅር ጉዞ” በሚል መርህ ቴዲ አፍሮ በሰሜና አሜሪካ የሚያደርገው የሙዚቃ ኮንሰርት ትናንት በሲያትል ዋሽንግተን ተጀመረ። በሺህዎች የሚቆጠሩ የቴዲ አፍሮ አፍቃሪዎች ይህን ኮንሰርት

” እዚህ አሜሪካ ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለይም ህፃናቶችና ታዳጊ ወጣቶች ቤቶች ድራማን በመከታተላቸው በጣም ደስ ብሎኛል” – አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ

June 20, 2014
ከተስፋዬ ተሰማ አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ አሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ይገኛል። በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ከአርቲስት ጥላሁን ጋር ቃለምልልስ አድርገናል። መልካም ንባብ፤ ጥያቄ፥ እንኳን ደህና መጣህ! ጥላሁን፥

በሳንሆዜ አካባቢ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን፡ ፋሲል ደመወዝ እና ደሳለኝ (ባላገሩ) ጁላይ 5 ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ (ፍላየር)

June 13, 2014
በሳንሆዜ ቤይ ኤሪያ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጻዊ ፋሲል ደመወዝ እና ደሳለኝ መልኩ (ባላገሩ) ጁላይ 5 ቀን 2014 ዓም በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ። አዘጋጆቹ ፍላየራቸውን በዘ-ሐበሻ

ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያዊው ቅጂ ሙዚቃ ከቴዲ አፍሮ የተሰጠ መግለጫ፡ “ጉዞው ይቀጥላል!”

June 6, 2014
ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ወራቶች ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም “ቴዲ አፍሮ” ከኮካ ኮላ እና በስፋት ሲወራ ከከረመው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው

“ያመመኝ በእሙ የተነሳ ስለሆነ ‘ያመመኝ በሷ ነው’ የሚል ነጠላ ዜማ ሰርቻለሁ” – ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል

June 6, 2014
ቁም ነገር፡- ድምፃዊ ጌዲዮን በቅድሚያ ጥሪያችንን ተቀብለህ በመገናኘታችን በጣም አመሰግናለሁ፤የዛሬ አምስት ዓመት ሁለተኛ አልበምህን ካወጣህ በኋላ ጠፍተህ ነበር፤ ምንድነው መንስኤው? ጌዲዮን፡- እኔም በጣም አመሰግናለሁ

በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለአርቲስት ቴዎድሮስ ታደሰ ያላቸውን ፍቅርና ክብር ገለጹ (ቪድዮ ይዘናል)

June 1, 2014
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት ሜይ 31 ቀን 2014 ዓ.ም በሚኒሶታ ከጃኪ ጎሲ ጋር በመሆን የሙዚቃ ኮንሰርቱን ያቀረበው ቴዎድሮስ ታደሰ በተመልካቹ ከፍተኛ አድናቆትን አገኘ። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ

በጃኪ ጎሲ ላይ የመኪና አደጋ ደረሰበት የሚል የተሰራጨው ወሬ ውሸት ነው፤ ድምጻዊው ቅዳሜ ሚኒሶታ ይዘፍናል

May 29, 2014
ዛሬ የዘ-ሐበሻ ድረገጽና ጋዜጣ ስልክ ሲጨናነቅ ነበር የዋለው። “በጃኪ ጎሲ ላይ የመኪና አደጋ ደረሰበት ተብሎ በየፌስቡክና ትዊተር የሚወራው ወሬ ትክክል ነው ወይ? ይህንን አረጋግጡልን”

“በጨርቆስ ዙሪያ የሚነገሩ ቀልዶች እዚያው ጨርቆስ የሚፈጠሩ ናቸው” አርቲስት መኮንን ላዕከ

May 21, 2014
ጥያቄ፡- እኔ የማውቀው ሪቼ መወለድህን ነው፤ አንተ ግን ሰዎች ሲጠይቁህ የጨርቆስ ልጅ ነኝ ነው የምትለው፡፡ በትክክል የተወለድከው የት ነው? መኮንን፡- የሪቼ አጥቢያው ጨርቆስ አይደል…?

ቴዲ አፍሮ፣ ጃኪ ጎሲ፣ ሸዋንዳኝ ኃይሉ እና ሚካኤል በላይነህ በኢትዮጵያውያኑ እግር ኳስ ጨዋታ ሳንሆዜ ላይ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ

May 21, 2014
(ዘ-ሐበሻ) በሳንሆሴና ሳንፍራንሲስኮ ቤይ ኤርያ ለ31ኛ ጊዜ በሚደረገው የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል ላይ የሚገኙ ድምጻውያን ከወዲሁ ታወቁ። ላለፉት 31 ዓመታት ኢትዮጵያውያንን በሰሜን አሜሪካ ሲያገናኝ የቆየው
1 4 5 6 7 8 14
Go toTop