ኪነ ጥበብ - Page 12

የ’ልማታዊው አርቲስት’ ሠራዊት ፍቅሬ የኢቲቪ ፕሮግራም ታገደ

May 18, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በሕዝብ ዘንድ “ልማታዊ አርቲስት” በሚል የመሽሟጠጫ ስያሜ ከሚጠሩት አርቲስቶች መካከል የቀድሞው የደርግ ወታደርና የአሁኑ የወያኔ ስርዓት ዋነኛ አቀንቃኝ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ፤ ለመንግስት በሚያደርጋቸው

በአዲሱ ሃይማኖቷ “የኦርቶዶክስ እምነትን ስህተት ነው” ያለችው አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ታሰረች

April 29, 2013
“የኢትዮጵያን ትንሣኤ ሊያረጋግጥ ሃያል ባለስልጣን ነብዩ ኤልያስ ከብሔረ ህያዋን ጳጉሜ 1/2003 ዓ.ም ወደ ምድር መጥቶ በመካከላችን ይገኛል፣ ኦርቶዶክስ የሚባለው የሃይማኖት ስም ስህተት ነው ተዋህዶ

የሚኒሶታ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ያዘጋጀው የባህል ምሽት የፊታችን ቅዳሜ ይደረጋል

April 16, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የባህል ምሽት ዘንድሮም የፊታችን ቅዳሜ ኤፕሪል 20 ቀን 2013 እንደሚደረግ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወጣት አብርሃም ደስታ

አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ

April 7, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል
Go toTop