ሰብአዊ መብት - Page 11

241303261 1625667980941523 5268680744011258845 n

“እቤት ድረስ መጥተው እንጀራ አምጣ አሉት፤ እንጀራ ከቤቱ ይዞ ቢወጣም ገደሉት”

September 4, 2021
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በወረራቸው አካባቢዎች ሁሉ ግድያ፣ ዘረፋና ውድመት መገለጫው አድርጎታል። ጋሳይ፣ ክምር ድንጋይ፣ ነፋስ መውጫና ሌሎች
240761225 2072947932856544 3515864049048125032 n

“እናንየን ድው አደረጋት” በእናቱና አባቱ አስከሬን መካከል በደም ተጨማልቆ የተገኘው የሁለት አመት ህጻን

August 27, 2021
የሽብር ተግባሩ ወደር ያልተገኘለት አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቀን እናትና አባቱን ገድለው በወላጆቹ አስከሬን መካከል ጥለውት የሄዱት የነፋስ መውጫው ህጻን በነፋስ መውጫ ተገኝቷል። ነዋሪነታቸው በጋይንት
tadewes tantu

ከአንድ ወር በፊት ከቤታቸው በሌሊት ተወስደውና አድራሻቸው ጠፍቶ የቆዬው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በአሁኑ ሰዓት ገላን ከተማ ታስረው ተገኙ

August 5, 2021
እጅግ ተጎሳቁለዋል!!! ከአንድ ወር በፊት ከቤታቸው በሌሊት ተወስደውና አድራሻቸው ጠፍቶ የቆዬው ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ በአሁኑ ሰዓት ገላን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ታስረው የሚገኙ
e66sobwwua0fal9

በህወሃት የሽብር ቡድን ህጻናትን በሃሺሽ አስክሮ የገቡበት ውጊያ

July 22, 2021
“ከመቀሌ በመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ አቅጣጫ ወስደውን አፋር እስከምንደርስ ወዴት እንደሚወስዱን አላውቅም” ህጻን ሄለን ሀድጉ  ህጻን እየሩሳሌም ሃይላይም በእንባ ታጅባ ከመቀሌ መከላከያው ከወጣ በሁዋላ ታፍና

ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴሬሽን ምክር ቤት – በብርታኒያ እትዮጵያውያን

April 17, 2021
ቀን፡ ሚያዝያ ፲  ቀን 2013 ዓ ም            ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

የኦነግ ሥልጣን የመያዣ ስልቶችና ኢትዮጵያን የማፍረስ እቅዱ – ከሚክያስ

March 21, 2021
ኦነግ ማነው? ኦነግ – በጀግናው፣ ታታሪውና ሃገር ወዳዱ ኦሮሞ ሕዝብ ስም አዲስ አበባን ፊንፊኔ ካደረገ በኃላ ኢትዮጵያ መፍረሷን ለማወጅ የሚጠባበቅ ኃይል ነው። ኦነግ የብዙ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች

ትላንትና ጉሊሶ፣ ዛሬ ደግሞ ዳቢሳ፣ ነገና ከነገ ወዲያስ? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

March 13, 2021
የጸና የሕግ ስርአትና እርሱን በመሬት ላይ ለማስተግበር ሥልጣን የተሰጠው የዘመነ መንግሥት አለ በሚባልበት አገር በብሔራዊ ማንነቱና በሚናገረው ቋንቋ ብቻ እየተመረጠ መሽቶ በነጋ ቁጥር በግፍና
Photo

የማይካድራ ጥቃት – ከ740 በላይ ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ተጨፍጭፈው የተገደሉበት

February 8, 2021
በዓለም አቀፍና አገር አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች የመጀመሪያ ደረጃ መረጃ መሰረት በማይካድራ 740 በላይ ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ተጨፍጭፈው የተገደሉበት ዛሬ 90ኛ ቀኑ

ለመተከሉ ጭፍጨፋ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ቀጥተኛ ተጠያቂ ናቸው! – ያሬድ ኃይለማርያም

December 23, 2020
ለመተከሉ እልቂት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የክልል እና የፌደራሉ ባለሥልጣናት ተጠያቂዎች ናቸው። ሽመልስ አብዲሳን ካባ ያለበሰች አገር ገና ብዙ የመተከል፣ ብዙ የሻሸመኔ፣ በዙ የማይካድራ፣
1 9 10 11 12
Go toTop