ሰብአዊ መብት ፈንታሌ ውስጥ ስለተፈፀሙት ግድያዎች ኢሰመኮ ሪፖርት አወጣ February 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮምያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ውስጥ ባለፈው ኅዳር በከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት ላይ በተፈፀመው ጥቃትና ግድያ ውስጥ Read More
ሰብአዊ መብት ማርቲን ሉተር ኪንግና የአሜሪካ የፍፁም ህብረት ራእይ – ገለታው ዘለቀ January 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በአሜሪካ ውስጥ የማርቲን ሉተር ኪንግ በድምቀት ይከበራል። ማርቲን ሉተር ኪንግ ይታገል የነበረው የዘር መድልዎን ነበር። ጥቁሮች በዚህ ሃገራዊ ማህበራችን ውስጥ መብታችን ተጥሷል፣ ህገ Read More
ሰብአዊ መብት የዐጤ ምኒልካዊ ሰብአዊነት እና ርኅራኄ December 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፡፡ ይድረስ ከሮም ሊቀ ጳጳሳት ሌዎን ፲፫ኛ፤ ሰላም ለርስዎ ይሁን፤ Read More
ሰብአዊ መብት ‹‹በትግራይ ግጭት የተካሄደው የምርመራ ሪፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት አግኝቷል›› – ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ጋር በጣምራ በትግራይ ግጭት ላይ ያካሄዱት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ዓለም Read More
ሰብአዊ መብት ደማችን እንደተከዜ ወንዝ ይፈሳል እንጂ የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም! November 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ወራሪ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ–ዐማራ እና ፀረ–ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ የዐማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ መነሳቱ በታሪክ የተመዘገበ እውነታ ነው፡፡ ጥላቻውንም በፖለቲካ Read More
ሰብአዊ መብት ‹‹የማይካድራው ጭፍጨፋ በሕወሓት መዋቅር ተፈፅሟል›› ሪፖርት November 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ በማይካድራ አማራዎች ላይ ብሔርን መሰረት አድርጎ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ሳምሪ በተሰኘው የሕወሓት ገዳይ የወጣት ቡድን እና በሕወሓት አመራርና ታጣቂዎች መፈፀሙን ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት Read More
ሰብአዊ መብት የሰሜኑ ጦርነትና የመላ ኢትዮጵያዊያን ኃላፊነት ! እስክንድር ነጋ! የህሊና እስረኛ፣ ቂልንጦ አዲስ አበባ !! October 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1.1 —ረሃብ ወደ መሥራቱ መሸጋገር በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለው ጦርነት ያለ ምክንያት የዓለም አቀፉን ማበረሰብ ትኩረት አልሳበም፡፡ ሶስትና አራት ከባድ ከበድ ከበድ ያሉ ምክንያቶች Read More
ሰብአዊ መብት ❝ባለቤቴን ማክሰኞ ገድለውት እስከ ቅዳሜ አልጋ ላይ አስተኝቼ ሰነበትኩ❞ September 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ የከፋው በደል ሁሉ ተፈፅሟል፤ የደም ጎርፍ ፈስሷል፤ አዱኛ ፈርሷል፤ መንደሩ በሐዘን ተሞልቷል፤ እናቶች ያለ ማቋረጥ ያነባሉ፤ ልጆች በስስት ያለቅሳሉ፤ ሳቃቸውን ተቀምተዋል፤ ፍቅራቸውን ተነጥቀዋል፤ ደስታቸውን Read More
ሰብአዊ መብት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ -ጌታነህ ባልቻ በሻህ September 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ጉዳዩ፡– በባልደራስ አመራሮች ላይ እየደረሰ ያለውን መንግስታዊ በደልን በተመለከተ የተጻፈ ግልጽ ደብዳቤ ! ይሄንን ደብዳቤ በምጽፍሎት ወቅት እርሶ ለአሜሪካው ፕሬዝደንት በጻፉበት ሳምንት Read More
ሰብአዊ መብት አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ የዓይን እማኞች ገለጹ September 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ ከቆቦ ከተማና ዙሪያዋ ተፈናቅለው በዞብል የተጠለሉ የዓይን እማኞች ገለጹ። መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) Read More
ሰብአዊ መብት አራት የቤተሰብ አባላቶቼ በአሸባሪው ቡድን በግፍ ተገድለዋል September 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው የህወሃት ቡድን ደባርቅን ለመያዝ በፈጸመው ወረራ ” ቦዛ ” በተባለው ቀበሌ አራት የቤተሰብ አባላቶቼን በግፍ ገድሎ፤ በአንድ ጉድጓድ ቀብሯል ሲሉ አሜሪካ የሚኖሩ የአካባቢው Read More
ሰብአዊ መብት ” ማነው የተካደው ?! ” በሰርካለም ፋሲል – ግርማ ካሳ September 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ (ሰርካለም ፋሲል የእስክንድር ነጋ ባለቤት ናት፡፡ እርሷም እንደ እስክንድር ጋዜጠኛ ነበረች፡፡ በ97 ሰባት ከቅንጅት መሪዎች ጋር አብረው ለሁለት አመት ከታሰሩ ጋዜጠኞች መካከል እርሷና ባለቤቷ Read More
ሰብአዊ መብት “አረመኔውና ጨፍጫፊው ትህነግ በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ ከ100 በላይ ንፁሃንን ጨፍጭፏል” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ September 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት። “የጀግኖቻችንን የተቀናጄ ጥቃት ሲቀምስ፣ በየጫካው እየተፋለሙት ያሉትን Read More