ዜና የኖርዝ ካሮላይና መካነ ብርሃን ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ “አዲሱን ፓትርያርክ” አባት ብለን አንቀበልም አለች March 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ “አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፤ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤” ዮሐ ፮:፴፯ ” በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው ሕገ ወጥ የስድስተኛ ፓትርያርክ Read More
ዜና ሙስሊም ወጣቶች ከደቡብ ወሎ እየተሰደዱ ነው March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት ኒውስሌተር) በደቡብ ወሎ ወረባቡ ወረዳ በኃይማኖት ሰበብ በርካታ ወጣቶች እየታሰሩ በመሆኑ ብዙዎች ከኢትዮጵያ እንዲሰደዱ እንደሆነ የጥቃቱ ሰለባ ወጣቶች በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰላማዊ ትግል በብዙሃን መጋናኛ ጭምር ታግዞ በወያኔ መቀልበሱ እና መዘዙ March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ለዘመናት የህዝባችን ብሶት የወለደው ጀግናው ኢሕኣዲግ ሰራዊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የኣዲስ ኣበባ ራዲዮ ጣቢያን ለሰፈው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታል። ጉንቦት ሃያ ሽህ ዘጠኝ ሞቶ ሰማኒያ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቦች ተቀጡ March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በኢትዮጵያ ቡና፣ በቅዱስ ጊዮርጊስና በተጫዋቹ አበባ ቡታቆ ላይ የገንዘብና የጨዋታ ቅጣት መጣሉን የሃገሪቱ መንግስታዊ ሚዲያዎች ዘገቡ። በ10ኛ ሳምንት Read More
ዜና “ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ አካባቢዎች ማሸነፍ ይቻላል፤ በአዲስ አበባ ግን ሁለት ቀን በቂ ነው” ፕ/ር መረራ ጉዲና March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ የመድረክ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው ኢትዮቻናል ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ Read More
ዜና አባ ሳሙኤል እና አባ አብርሃም ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ ጠየቁ March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐራ ተዋሕዶ የተባለው ድረ ገጽ “አቡነ ማቴዎስ አቡነ ሳሙኤልና አቡነ አብርሃምን ከአቡነ ማቲያስ ጋር ለማስማማት ቤታቸው ውስጥ እያነጋገሯቸው ነው የሚል ዜና አስነበቦ ነበር። አባ Read More
ዜና ሳሙኤል ኤቶ የአፍሪካን እግር ኳስ ለመቀየር እየሠራ ነው March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ ካሜሩናዊው ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ አፍሪካ የዓለም ዋንጫን የማንሳት አቅም እንዳላት ገለፀ ። ኤቶ አፍሪካ የዓለም ዋንጫን የማሸነፍ አቅም እንዳላት የገለፀው ባለፈው ሳምንት Read More
ዜና የአውሮፓ ፉትቦል ፌዴሬሽን ድሮግባ ሕጋዊ ተጫዋች ነው አለ March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ ኮትዲቯራዊው ኮከብ ዲዲየር ድሮግባ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ለቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ ተሰልፎ መጫወቱ አግባብ መሆኑን የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ማረጋገጡን ቢቢሲ ዘገበ። ድሮግባ Read More
ዜና ሞረሽ ወገኔ “ዘረኝነት በቤተ-ዕምነት” የሚል ጽሁፍ በተነ March 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት የበተነው ጽሑፍ የሚከተለው ነው፦ ከአፈጣጠሩ ወያኔ በዕምነት-የለሽ እና በሠይጣን አማኞች የተደራጀ የዘረኛ ትግሬዎች ቡድን መሆኑ ይታወቃል። እናም ሟቹ የወያኔ ቁንጮ Read More
ዜና በጀርመን የወያኔን አምባገነን ስርዓት የሚቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ March 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዳዊት መላኩ በዛሬው ዕለት መጋቢት 01 ቀን 2013 እ.ኤ.አ በጀርመን ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና የሀይማኖት አባቶች የተገኙበት ፍራንክፈረት በሚገኘው የወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ከቀኑ Read More
ዜና ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የሙስሊሞች ተቃውሞ በሰላም ተጠናቀቀ March 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክድምጻችን ይሰማ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ትዕይንተ ተቃውሞ ከተጠበቀው በላይ በስኬት ተጠናቋል፡፡ የዛሬው ተቃውሞ ስኬት እንደአዲስ ተቃውሞውን Read More
ነፃ አስተያየቶች በአባይ ግድብ ዙሪያ (ግርማ ካሳ) March 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ Muziky68@yahoo.com የካቲት 21 2005 ቋጠሮ የተሰኘ ድህረ ገጽ ላይ የወጣ አንድ ቪዲዮ አየሁ። በሪያድ ሳዉዲ አረቢያ፣ የኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣ ኢትዮጵያውያንን ጠርተዉ፣ በአባይ ግድብ ዙሪያ ባነጋገሩበት Read More
ዜና የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት ኃይልና የኢሕአዴግ ጦር በጭርቆና በረሃ ውጊያ ገጠሙ ተባለ March 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት ኃይል (Ethiopian Unity and Freedom Force – EUFF) በጎንደር ጭርቆና በምትባለ በርሃ ላይ ከወያኔ አንድ ሻምበል ጦር ጋር ባደረግኩት ውጊያ 25 Read More
ዜና ዘ-ሐበሻ ኦክቶበር 11 አቡነ ማቲያስ መንግስት አቡነ ጳውሎስን ለመተካት ካስቀመጣቸው ጳጳሳት አንዱ ናቸው በማለት ዘግባ ነበር February 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ውስጥ አዋቂ ምንጮቿን ጠቅሳ አቡነ ማቲያስን አቡነ ጳውሎስን ለመተካት መንግስት ካዘጋጃቸው 3 ጳጳሳት መካከል አንዱ መሆናቸውን ኦክቶበር 11 ቀን 2012 ዘግባ Read More