ዘ-ሐበሻ

የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች “ቤተክህነታዊ ሐረካት” ያሉትን ትንሽ መጽሐፍ በስደተኛው ሲኖዶስ ዙሪያ አሳትሞ በተነ (ይዘነዋል)

March 5, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚገኘውና በመንግስት የሚደገፈው ሲኖዶስ በስደተኛው ሲኖዶስ አባላት ላይ ያተኮረ ባለ 52 ገጽ መጽሐፍ አሳትሞ አሰራጨ። አንዳንድ ታዛቢዎች በሙስሊም መሪዎች ላይ እንደተሰራው

Hiber Radio: “በአሜሪካና በአውሮፓ ለሕወሓት እየሰለሉ፤ እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብሎ መተው አደገኛ ነው” – አበበ ገላው

March 5, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው የወቅቱን የሕግ ድጋፍ ጥሪ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) < ኢትዮጵያውያን

የሰላም በር ተዘግቶ የተደረገውን 6ኛ ፓትርያሪክ ምርጫ እንደማይቀበል የዲሲ ቅ/ገብርኤል ካቴድራል አስታወቀ

March 4, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በአዲስ አበባ የተካሄደው የ6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ የሰላምን በር ተዘግቶ የተደረገ በመሆኑ አልቀበልም

“ከህጋዊው አባታችን አቡነ መርቆሪዮስ ጋር የጨለማው ጊዜ እስኪያልፍ ለቤተክርስቲያናችን አንድነት እንቁም” – አቡነ ሳሙኤል

March 4, 2013
(ዘ-ሐበሻ) “የቤተክርስቲያንና የሀገራችን ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ ህጋዊ አባታችን በስደት ላይ ያሉት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ ፓትርያሪክ ዘኢትዮጵያ መሆናቸውን አምነን ይህ የጨለማው ጊዜ እስኪያልፍ በፍቅርና

(ሰበር ዜና) የገለልተኛና የስደተኛው ሲኖዶስ አብያተ ክርስቲያናት “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ” የሚለውን ስም እንዳይጠቀሙ ክስ የሚመሰርት ኮሚቴ ተቋቋመ

March 3, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በውጭው ሃገር በገለልተኛነት እና በስደተኛው ሲኖዶስ ስር ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ‘የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ’ የሚለው ስያሜ እንዳይጠቀሙ ለማድረግ ከመንግስት እና ከኢትዮጵያው ሲኖዶስ አንድ
1 664 665 666 667 668 693
Go toTop