የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች “ቤተክህነታዊ ሐረካት” ያሉትን ትንሽ መጽሐፍ በስደተኛው ሲኖዶስ ዙሪያ አሳትሞ በተነ (ይዘነዋል)

March 5, 2013

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚገኘውና በመንግስት የሚደገፈው ሲኖዶስ በስደተኛው ሲኖዶስ አባላት ላይ ያተኮረ ባለ 52 ገጽ መጽሐፍ አሳትሞ አሰራጨ። አንዳንድ ታዛቢዎች በሙስሊም መሪዎች ላይ እንደተሰራው “ጅሃዳዊ ሃረካት” ድራማ ይህንን መጽሐፍ ደግሞ “ቤተክህነታዊ ሀረካት” ሲሉ ስም ሰጥተውታል። መጽሐፉን ለማየት ከዚህ በታች ይመልከቱ።

ከላይ ያለው የመጽሐፉ አቀራረብ ለማንበብ አስቸጋሪ ከሆነ እዚህ ጋር ይጫኑ

Previous Story

ከኬኒያው ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ምን እንማራለን? – በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ)

Next Story

የግብ ጠበቂ ችግርና ወርቃማው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዕድል!

Go toTop