ዘ-ሐበሻ

አወዛጋቢ የተባሉት ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ ለምኒልክ መጽሔት ምን ብለው ነበር?

February 28, 2013
ሃገር ቤት ይታተም የነበረው ምኒልክ መጽሔት ዛሬ በአወዛጋቢ መልኩ  የተመረጡትን ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስን ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር። አንድ አድርገን የተባለው ድረ ገጽ ይህን ቃለ

(ሰበር ዜና )አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛ ፓትሪያርክ ሆነው ተመረጡ

February 28, 2013
አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛ ፓትርያርክ ሆነው ተመረጡ ። ዛሬ በተካሄደው የድምፅ አሰጣጥ 806 ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን ፥ ከዚህ ውስጥ አቡነ

በስደት ላይ የሚገኘው ሲኖዶስ በአ.አ እየተካሄደ የሚደረገውን ሕገ-ወጥ የፓትሪያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ

February 28, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በስደት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን ሕገወጥ የፓትርያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ። ሲኖዶሱ በመግለጫው ስድስት ነጥቦችን

ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ በደቡብ ኦሞ ዞን አቅጣጫ ያለው የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ተዘጋ

February 27, 2013
በፀጋው መላኩ በኢትዮጵያ በነዳጅ ፍለጋና ምርመራ ሥራዎች ከተሰማሩት ቱሎ እና አፍሪካ ኦይል ከተባሉ ሁለት ኩባንያዎች ጋር የሚሰራጩ የቻይናው ‘‘BGP Inc’’ የተባለ ኩባንያ አሁን ሥራውን

ዓቃቢ ህግ ዕዳ አለበት! አዎ ዕዳ አለበት!! – ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

February 26, 2013
እንደ ጉርሻ በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ ነው (ምንአልባት የሀይለማርያም መንግስት ሪፎርም /ማሻሻያ/ የማድርግ ዕቅድ ካለው በዚሁ

የ5ቱ እጩ ፓትርያርክ ማንነት በጥቂቱ (ከማኅበረ ቅዱሳን የተገኘ መረጃ)

February 26, 2013
የማህበረ ቅዱሳን ድረ ገጽ በዲ/ን ኅሩይ ባየ አማካኝነት የ5ቱን እጩ ፓትሪያርኮች የሕይወት ታሪክ አትሟል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ለግንዛቤ ይጠቅማቸው ዘንድ እንደወረደ አቅርበነዋል።  ብፁዕ አቡነ ማትያስ

በገለልተኝነት የቆየችው የኖርዝ ካሮላይናዋ ቅድሥት ሥላሴ ቤ/ክ በ4ኛው ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ውስጥ ተጠቃለለች

February 26, 2013
በገለልተኝነት ለረዥም ጊዜ የቆየቸው የኖርዝ ካሮናልይናዋ ሻርለት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ካሁን በኋላ በ4ኛው ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ውስጥ መጠቃለሏን አስታወቀች። የኢሳት ራድዮ ዘገባ ዘርዘር ያለ ዘገባ
1 666 667 668 669 670 693
Go toTop