በስደት ላይ የሚገኘው ሲኖዶስ በአ.አ እየተካሄደ የሚደረገውን ሕገ-ወጥ የፓትሪያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ

February 28, 2013

(ዘ-ሐበሻ) በስደት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን ሕገወጥ የፓትርያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ። ሲኖዶሱ በመግለጫው ስድስት ነጥቦችን አስቀምጧል። ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Previous Story

የሕወሐት ፍጥጫ ቀጥሏል

Next Story

(ሰበር ዜና )አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛ ፓትሪያርክ ሆነው ተመረጡ

Go toTop