ነፃ አስተያየቶች ሊበሉ ያሰቡትን አሞራ ይሉታል ጅግራ! March 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኔዘርላንድ የውጭ ንግድና የልማት (እርዳታ) ሚኒስቴር የርሃብተኛ አገር የሆነችው ኢትዮጵያ ኤኮኖሚዋ አድጎ ከተረጅነት ወደ አቅራቢነት ተሻግራለች አሉ በኔዘርላንድ በየእለቱ የሚታተመው ፎልክስ ክራንት (VOLKS KRANT) የተባለው Read More
ዜና እኛ ካልረዳን ማን ? አሁን ካልሆነ መቼ ? ከሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ጋዜጣ ዝግጅትድጋፍ አስተባባሪ ኮሜቴ March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ አገር ዉስጥ ለበርካታ ወራት ስትታተም የነበረችዉና በሕዝብ ዘንድ ታላቅ ተወዳጅነትን ያተረፈችዉ፣ የፍኖት ጋዜጣ፣ በአገር ዉስጥ መታተም ካቆመች ብዙ ሳምንታት አሳልፋለች። አገር ቤት ያሉ ማተሚያ ቤቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የጉራፈርዳ የአማራ ተፈናቃዮች ልጆቻቸውን ጉዲፈቻ ለመስጠት እየተማጸኑ ናቸው March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት) ከደቡብ ክልላዊ መንግስት ቤንች ማጂ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በመፈናቀል ላይ ያሉ ዜጎች ልጆቻቸውን በጉዲፈቻ የሚወስድላቸው አካል እንደሚፈልጉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት Read More
ዜና ከዓረና ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ የዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ ማእከላይ ኮሚቴ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን የካቲት 16 እና 17 ቀን 2005 ዓ/ም በመቀሌ ከተማ በስኬት አጠናቋል። ማእከላይ ኮሚቴው ባካሄደው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአድዋ ድልና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን አፍሪካዊው የነፃነት ታጋይ፣ አርበኛ፣ የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል አሸናፊ የሆኑት ኔሌሰን ማንዴላ ስለ አድዋ ድል፣ በአፍሪካ አሜሪካውያንና በኋላም በአገራቸው በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያዊነት Read More
ነፃ አስተያየቶች ቪቫ ኢትዮጵያ! ቪቫ ምኒልክ! (የአድዋው ድል) March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሰሎሞን ተሰማ ጂ. semnaworeq.blogspot.com የዐድዋ ጦርነት እስከዛሬ በአፍሪካም ምድርና በአፍሪካ ታሪክ ከተከናወኑት ጦርነቶች ከፍተኛውን የዋጋና የክብር ድልድል የያዘ ጦርነት ነው፡፡ አኒባል የአልፕን ተራሮች ዞሮ Read More
ዜና “አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት ነው” – ዶ/ር አረጋዊ በርሔ March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢሳት ራድዮ አድማጮች ለታዋቂ ሰዎች ጥያቄ በሚያቀርቡበት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት የቀድሞው የሕወሓት መሥራች ዶ/ር አረጋዊ በርሔ “አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና Read More
ዜና የኢሕአፓ ወጣት ክንድ “ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተባረሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ጎን እንቁም!” አለ March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢሕአፓ ወክንድ)”ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተባረሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ጎን እንቁም !!” ሲል ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። “ወያኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለታማኝ ሚዲያ ታማኝ አምባሳደር March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቋጠሮ ዝግጅት ክፍል ታማኝ በየነ በአውሮፓ ያደረገውን ቆይታ ስከታተል ነበር። በተገኘባቸው 8 ሃገሮች ሁሉ ይታይ የነበረው የሕዝብ ስሜትና ብዛት የሚደንቅ ነው። የፍራንክፈርት ቆይታውን በጥቂቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሃዳዊ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴና ችግሮቹ በ ኢትዮጵያ – March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከ ብርሃኔ አሰበ አለሁድረስ ትምህርት የችግር ፈችነትን አቅምና ባህል ለማጎልበት እንዲያስችል የትምህርት ይዘት፟_ የስርአተ ትምህርት አወቃቀርና የትምህርት አቀራረብ የትምህርት ቅስሞሽንና ሳይንሳዊነትን የተከተለ መሆን አለበት። ጥራት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ድህነታቸውን ህዝቡ ላይ አራግፈው ለራሳቸው ባለፎቆች ሆነዋል..” ስማቸው ያልተገለጸ እናት March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሉሉ ከበደ ሰሞኑን ከአገር ቤት አንዲት እናት ልጃቸውን ሊጠይቁ መተው ነበር። ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነች።..የኔም ጓደኛ!…እኒህ አናት አንደበተ ርቱእና ተደምጠው የማይጠገቡ ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛም Read More
ነፃ አስተያየቶች ለዛች አገር የሚገባት እውን ይሄ ነውን? March 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ ኤልያስ ዘረኛው ወያኔ አገዛዝ መንግስት ስልጣን ከያዘበት ግዜ አንስቶ አሁን እስካለንበት ድረስ እየሰራ ያለው ነገር በውነት ከሌላ አገር ኢትዮጵያን ቅኝ ግዛት ለመያዝ የመጡ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ፋሽዝም ተወገዘ፤ አድዋም ታወሰ” – በሳንሆዜ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን March 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ እናት ሀገራቸን ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ከሩቅ የመጡ ባዕዳንና ከጎረቤቶቿ ጭምር ትንኮሳ ቤካሄድባትም ፡ በቆራጥ ጀግኖች ልጆቿ ይህ ቀረው የማይባል የደምና በጥሬታቸው የመሰዋዕትነት ዋጋ በመክፈል Read More
ዜና “የህወሓት/ኢህአዴግ የውስጥ ፍጥጫ፣ ዴሞክራሲን አይወልድም” – ሸንጎ March 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) በአገራችን ውስጥ ተንሰራፍቶ ያለው አምባገነን አገዛዝ ሕዝባችንን ከዕለት ወደ ዕለት ለከፋ ስቃይ እየዳረገው እንደሆነ በተደጋጋሚ አስገንዝቧል። አሁን ደግሞ Read More