ዘ-ሐበሻ

አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ በአስገድዶ መድፈር አቤቱታ ቀረበበት

March 19, 2013
የቀድሞው የደርግ ወታደርና በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የኢሕአዴግ ደጋፊነቱ የሚታወቀው አርቲስትና የማስታወቂያ ሠራተኛ ሠራዊት ፍቅሬ አንዲትን ሴት የቲቪ ማስታወቂያ አሠራሻለሁ በሚል ለመሳሳምና ለማሻሸት ሞክሯል በሚል

መንግስት ለግራዚያኒ ሀውልት መሰራቱን በመቃወም የተጠራውን ሰልፍ በሀይል በተነ

March 17, 2013
ፍኖተ ነፃነት ለፋሽስቱ ለጦር ወንጀለኛ ለግራዚያኒ የተሰራውን ሀውልትና የመናፈሻ ስፍራ በመቃወም የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ መንግስት በኃይል በተነ፡፡ በኢትዮጵያ ክብር ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽ ኮሚቴ፣ በባለራዕይ

“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” – የ67 አመቷ እናት

March 17, 2013
“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” ሲሉ አንዲት የ67 አመት ባልቴት በተለይ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ አስታወቁ፡፡ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ መቱ፤ ኮሌጁ በፖሊስ ተከቧል

March 16, 2013
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እየታመሰ መሆኑ ተሰማ። ኢሳት ራድዮ ዛሬ እንደዘገበው ተማሪዎቹ የአስተዳደር ጥያቄ በማንሳት ረቡዕ እለት የተጀመረው የትምህርት ማቆም አድማ እስከዛሬ አርብ ድረስ
1 661 662 663 664 665 693
Go toTop