የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ መቱ፤ ኮሌጁ በፖሊስ ተከቧል

March 16, 2013

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እየታመሰ መሆኑ ተሰማ። ኢሳት ራድዮ ዛሬ እንደዘገበው ተማሪዎቹ የአስተዳደር ጥያቄ በማንሳት ረቡዕ እለት የተጀመረው የትምህርት ማቆም አድማ እስከዛሬ አርብ ድረስ ዘልቋል። የመንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ለዚህ ዓመት ካነሳሳቸው ምክንያቶች መካከል ከአስተዳደር ጥያቄ፣ ከምግብ ጥራት፣ ከአስተማሪዎች ብቃት በተጨማሪ የአዲሱ ፓትርያርክ ጉዳይም ሊያያዝ እንደሚችልም ኢሳት ዘግቧል። ተማሪዎቹ ምግብ ተከልክለዋል። የኢሳትን ዘግባ እንደሚከተለው አቅርበነዋል።

ዜናውን ላልሰማ ያካፍሉ

Previous Story

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ለፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ምላሽ ሰጠ

Next Story

ቦሌ ለሚ ኮብልስቶን በሚሰሩ ሰዎችና በአካባቢው ነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት 8 ሰዎች ሞቱ

Go toTop