ዘ-ሐበሻ

ሮማርዮ የት ነው ያለው?

March 21, 2013
ከይርጋ ቦጋለ 15ኛው የአሜሪካ የዓለም ዋንጫ ሲወሳ በእግር ኳስ ታዳሚያን አዕምሮ ውስጥ የማይጠፋው ፀጉሩን ወደ ኋላ የሚያስረዝመው ሮቤርቶ ባጅዮ ነው። መልከ መልካሙ ጣሊያናዊ ያለ

ኦቲዝም (የአዕምሮ ዝግመት ችግር)

March 21, 2013
ኦቲዝም/የአዕምሮ ዝግመት ችግር/ ከሩቅ ሲያዩት የኛን ቤት የማያንኳኳ ችግር ሊመስል ይችላል፡፡ የችግሩ ተጠቂ ቤተሰቦችም ሆኑ የችግሩ ተጠቂ ህፃናት አንዳች ሰማያዊ ቁጣ /እርግማን/ ያለባቸው እንጂ

ሕወሓት ስዩም መስፍንን፣ ብርሃነ ገ/ክርስቶስን፣ አርከበ እቁባይን አሰናበተ

March 21, 2013
የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ በውጥረትና በክፍፍል ውስጥ ሲያደርገው የነበረውን ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ የፓርቲውን 45 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አካሄደ። በተራሮችን ያንቀጠቀጠው ትውልድ መጽሐፍ ላይ ለሕወሓት

ኢትዮጵያን አትንኩ፤ አትከፋፍሉ!!

March 20, 2013
ከዘካሪያስ አሳዬ(ኖርዌ ኦታ ) የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ

ኢህአዴግ ተቃዋሚዎችን በኪራይ ሰብሳቢነትና በፀረ ዲሞክራሲያዊነት ፈረጀ

March 20, 2013
ኢህአዴግ ርዕዮተ ዓለሙን በሚገልፅበት “አዲስ ራዕይ” በተሰኘ መፅሔት የመጋቢት – ሚያዚያ 2005 ዓ.ም ዕትሙ ተቃዋሚዎችን በአስተሳሰብና በፍላጎት ደረጃ የኪራይ ሰበሳቢነት የተጠናወታቸው እና ፀረ-ዲሞክራሲያዊ ባህርይ
1 660 661 662 663 664 693
Go toTop