ዘ-ሐበሻ

Hiber Radio: ኦጋዴን ውስጥ የ17 አመቷ ልጃገረድ በአገዛዙ ታጣቂዎች 13 ጊዜ መደፈሯን ገለጸች

March 26, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005 ፕሮግራም ብ/ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ በቅርቡ ያሳተሙትን የተሰኘውን ዕውነተኛ ታሪካዊ መጽሐፋቸውን በተመለከተ ካደረግንላቸው ሁለተኛ ክፍል ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን

የዲሲ ቅ/ማሪያም እና የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድሃኒዓለም ምዕመናን ድምጻቸዉ የሚያሰሙበት ጊዜ ደርሷልና አሁኑኑ ሳይዘገይ ይወስኑ

March 26, 2013
ህዝበ ክርስቲያንን ያሳዘነ ሥልጣን በእግዚአብሔር ቤት መቅሰፍት ነዉ! ከዉርደትና ዉድቀት ሌላ የሚያመጣዉ ተስፋ የለም! በአጥቃዉ ቦጋለ በቅድስት አገራችን ኢትዮጵያ የሃይማኖት ነጻነት ከአደጋ ላይ

[ሰበር ዜና – Breaking News] የዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በአቡነ መርቆሪዎስ ወደሚመራው ሲኖዶስ ተቀላቀለ

March 25, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የዳላሱ ርዕሰ አድባራት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ዛሬ ባካሄደው ምርጫ መሰረት በአቡኑ መርቆሪዎስ ወደ ሚመራው ስደተኛው ሲኖዶስ ተቀላቀለ። ላለፉት 21 ዓመታት በገለልተኝነት

የሽግግር ምክርቤት ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እና ድርጅቶችን ለምክክር ጉባኤ ጠራ

March 25, 2013
በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013 በአሁኑ ወቅት ሁሉም

የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከትምህርት ማቆም አድማው በተጨማሪ የረሃብ አድማ ጀመሩ

March 24, 2013
(ሪፖርተር) መጋቢት 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የተቃውሞ ደብዳቤ ለፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ያቀረቡት የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ላለፉት አሥር ቀናት ትምህርታቸውን

በኢህአዴግ መተካካት በነመራ ዲንሣ

March 23, 2013
ስምለግሰው በመተካት ሲሿሿሙ በብልሐት የኛ ገዢዎች የሀገር መሪ እነ ህወሓት አሳፋሪ ኦህዴዶችሥ አጫፋሪ እኮ ብአዴን አቃጣሪ ደህዴኖች አጋፋሪ። በኢህአዴግ መተካካት ሕዠብነበር ለመተካት የሀገርመሪ የምርጫ
1 659 660 661 662 663 693
Go toTop