ዜና ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው። March 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአሁኑ ሰዓት አማርኛ ተናጋሪው ወገናችን ላይ መለኪያ የሌለው ግፍ እየተፈፀመበት ነው። ይህ ግፍ፤ የአማራውን ወገናችን ለማጥፋት ከሚደረግ ወንጀል ሌላ፤ መገንዘቢያ ቀመር የለውም። የዛሬው እስከመቼ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካ ማለት ለእኔ – ከማተቤ መለሰ ተሰማ March 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የዛሪ ሁለት አመት ገደማ ነው፡ በእለተ እሁድ ከቤተ ክርሰቲያን መልስ፡ ኢትዮጵያውያን ሰብሰብ ብለው ሻይ ቡና ወደሚሉበት አካባቢ ጎራ በማለት፡ ታድሜ ጥቂት እንደቆየሁ፡ ቀደም ብለው Read More
ነፃ አስተያየቶች መልካም መሪ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው?! – በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ) March 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በታምሩ ገዳ) በየትኛውም የእድገት ደረጃ ይሁን የፖለቲካ አመለካከት ወይም የሃይማኖት ስርአት ውስጥ ለሚገኝ ማህበረሰብ ሁነኛ መሪ ማግኘት ከእድሎች ሁሉ ትልቁ እድል ነው ቢባል ማጋነን Read More
ዜና መድረክ አገሪቱ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች አለ March 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የግንባሩን ማኒፌስቶ ይፋ አድርጓል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው፤ኢትዮጵያ መስቀነኛ መንገድ ላይ ደርሳለች አለ፡፡ መድረክ ይህን ያስታወቀው መጋቢት 17 Read More
ዜና የነአንዱዓለም እና እስክንድር ፍርድ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ March 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ አቶ ናትናኤል መኮንንና ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዱዓለም አያሌው፣ አቶ ክንፈሚካኤል ደበበ ፣ ሻምበል Read More
ዜና የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ ቀልድ (ቪድዮ) March 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከየአብሥራ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ አዜብ ባለቤታቸው ሕይወቱ ከማለፉ በፊት ቀልደውት የነበረውን አስቂኝ ቀልድ በድጋሚ አሻሽለው አቅርበውታል። አዲሱን ቀልድ እነሆ። የቀድሞውን ቀልድም ከታች አቅርቤላችኋለሁ። Read More
ነፃ አስተያየቶች “እግዚአብሔር የቀባው” ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ March 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ ፳፻፭ ዓ.ም. ማሳሰቢያ፦ አቡነ ማትያስ ባሜሪካ ራዲዮ አማካይነት የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን በ፭፻ ድምጽ መርጦ ፓትርያርኩ አደረገኝ ማለት ጀምረዋል። እውነት እንደሚሉት ባገር ውስጥና በውጭ Read More
ዜና ጅብ ከሚበላህ በልተህው ተቀደስ!!! ከቴዎድሮስ ሐይሌ March 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቴዎድሮስ ሐይሌ(tadyha@gmail.com) “ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ 60 (ስልሳ) የአማራ ተወላጆችን ይዞ ይጓዝ የነበረ አይሰዙ መኪና ተገልብጦ 59 ሰዎች ሞቱ ፤ ከሞቱት መካከል ህጻናትና ሴቶች ይገኙበታል Read More
ዜና “በሰላማዊ ትግል ተስፋ የቆረጡ ዲያስፖራዎች በእኛ ላይ ፕሮፓጋንዳ እያደረጉ ነው” – ዶ/ር ነጋሶ ለራድዮ ፋና March 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበርና የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከሕወሐት ልሳን ራድዮ ጣቢያ ራዲዮ ፋና ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “በሰላማዊ ትግል ተስፋ Read More
ዜና የነእስክንድር ነጋ ይግባኝ ውሳኔ ለኤፕሪል 8 ተሸጋገረ March 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ማርች 27/2005 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ የተቀጠረው የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለኤፕሪል 8 ቀን 2013 መዘዋወሩ ተሰማ። በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ Read More
ዜና “ዘጠኝ ቦላሌ…” ከይኸነው አንተሁነኝ March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይኸነው አንተሁነኝ የክህደት ቁልቁለት አሉ ታላቁ ምሁር!!! የክህደት ውርስ የበቀል ዛር እያስጎራ፣ የሚሆነውንም የማይሆነውንም እያስቀባጠረ ሃያ አንድ ዓመት እያንደረደረ ወርውሮ እዚህ ያደረሰው ሕወሃት ስለመድረሱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ – የጫካን ፖለቲካን በሰለጠነ ፖለቲካ መተካት March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ዜና ኢህአዴግ ብቻውን እየተወዳደረም አልመረጥም ብሎ ሰግቷል March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 69 በተለያየ የመንግስት የሥራ ኃላፊነት ላይ ተቀምጠው ያሉ ካድሬዎችና ደህንነቶች ሠራተኞችንና ነዋሪዎችን በየቀበሌው እንዲሁም በተለያዩ አዳራሾች Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚኒሶታውን የደብረሠላም መድሃኔዓለምን ከይሁዳዎች መጠበቅ የሁላችን ኃላፊነትም ግዴታም ነው March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ብሩ (ከቤተክርስቲያኑ መሥራቾች መካከል አንዱ) ደብረሰላም መድሃኔዓለም ከተመሠረተ ጊዜ ጀምሮ በብዙ ውስብስብ ችግሮች ያለፈ ሲሆን ከዓመታት በፊት በማን ሥር መሆን አለበት ተብሎ 3 Read More