
ለትግራይ ሕዝብ የዝማታ መነሻው “ፍራቻ” ከሆነ ከራሱ ሌላ የተሻለ ነፃ አውጪ ከየት ይመጣል? (ጌታቸው ረዳ)
Getachew Reda (Editor- Ethiopian Semay) www.ethiopiansemay.blogspot.com getachre@aol.com “የትግራይ ህዝብ ዝምታ ሲተረጎም” https://zehabesha.info/archives/1156 በሚል ርዕስ ከመቀሌ ትግራይ ክ/ሃገር (በወያኔ የአፓርታይድ ስያሜ አጠራር -“ትግራይ ክልል”) በወጣት አብርሃ ደስታ ተጽፎ፤