“እንደ አቡነ ጳውሎስ ነጭ ልብስ አልለብስም” – አቡነ ማቲያስ (ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያድምጡ)

March 25, 2013

“እንደ አቡነ ጳውሎስ እኔ ነጭ ልብስ አልለብስም፤ እኔ መነኩሴ ነኝ” ሲሉ 6ኛው ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለምልልስ ተናገሩ። “መነኩሴ ጥቁር ልብስ የሚለብሰው የሃዘን መግለጫ” ስለሆነ ነው ያሉት አቡነ ማቲያስ የአቡነ ጳውሎስ ሐውልት እንዲፈርስ ከበፊቱም ጀምሮ ሲጠይቁ እንደነበርና “የሰው ሐውልቱ ሥራው ነው” በማለት በቃለ ምልልሱ ላይ ገልጸዋል።

ቃለ ምልልሱ ይኸው፦

Previous Story

የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከየት ተነስቶ ምን ደረሰ?

Next Story

[ሰበር ዜና – Breaking News] የዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በአቡነ መርቆሪዎስ ወደሚመራው ሲኖዶስ ተቀላቀለ

Go toTop