“አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት ነው” – ዶ/ር አረጋዊ በርሔ

March 7, 2013

(ዘ-ሐበሻ) የኢሳት ራድዮ አድማጮች ለታዋቂ ሰዎች ጥያቄ በሚያቀርቡበት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት የቀድሞው የሕወሓት መሥራች ዶ/ር አረጋዊ በርሔ “አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት ነው” አሉት። ዶ/ር አረጋዊ በርሔ ሟቹን ጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊም “የዘር ልክፍት የነበረበት ሰው” ሲሉ ገልጸዋቸዋል። ሙሉ ጥያቄና መልሱን ይመልከቱት።

Previous Story

የኢሕአፓ ወጣት ክንድ “ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተባረሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ጎን እንቁም!” አለ

Next Story

ቪቫ ኢትዮጵያ! ቪቫ ምኒልክ! (የአድዋው ድል)

Go toTop