ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት የበተነው ጽሑፍ የሚከተለው ነው፦
ከአፈጣጠሩ ወያኔ በዕምነት-የለሽ እና በሠይጣን አማኞች የተደራጀ የዘረኛ ትግሬዎች ቡድን መሆኑ ይታወቃል። እናም ሟቹ የወያኔ ቁንጮ መለስ ዜናዊ ቀድሞ ሠንደቅ ዓላማችንን “ጨርቅ” ብሎ እንዳላጣጣለ ሁሉ፣ በኋላ ደግሞ በሠንደቅ ዓላማችን ላይ የሠይጣን አማኞችን ባለ-አምሥት ኮከብ የፔንታትራም ምልክት ለጥፎበታል። ስለዚህም የወያኔው መሪ የግል ዕምነቱን መለያ ምልክት የኢትዮጵያ አርማ አድርጎ በይፋ አስቀምጧል፤ እርሱ ሲመራው በኖረው ድርጅት ውስጥ የተኮለኮሉትም ወያኔዎች እንዲሁ። ይህ የሚያረጋግጠው ሃቅ ቢኖር ወያኔዎች ለጥንታዊ የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋሞች ደንታ ቢስ መሆናቸው ብቻ ሣይሆን “ለሕልውናችን ያሠጉናል” ብለው ስለሚያምኑ ከማጥፋት የማይመለሱ መሆናቸውን ነው። ለመሆኑ የወያኔ አገዛዝ ፀረ-ኃይማኖት የሆኑ ፖሊሲዎቹን እንዴት በተግባር ላይ አዋላቸው?
ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ