ዜና ሁለት የአረና ለትግራይ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ከፓርቲው ለቀቁ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ለረዥም ጊዜ መድረክ ወደ ውህደት እንዲመጣ ሲለፉና ሲታገሉ የነበሩት ሁለት ለአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊነት ሥራ አስፈጻሚ አባላት ከፓርቲው ራሳቸውን ማግለላቸውን ለድርጅቱ በጻፉት ግልጽ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና እኔ እንደማውቀው June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ስመኝ ከፒያሣ የኢትዮጵያ ፕሬስ የሚታወሰው ወይም የሚነሳበት ዘመን ቢኖር ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ ነው፡፡ ኢህአዴግ መላ ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ከግንቦት 20/1983 ዓ.ም እስከ 1985 ዓ.ም ድረስ Read More
ዜና የሃይማኖት አባቶችና የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የካናዳ ፓርላማ አባላት በተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች አማራጭ አቀረቡ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አባል የሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (SOCEPP Canada) ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል የካናዳ ዋና ጽህፈት ቤት በመተባበር በኦታዋ (ካናዳ) Read More
ዜና Hiber Radio: አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 Read More
ነፃ አስተያየቶች ወቅታዊው የአባይ ወንዝ ዲፖሎማሲ፣ ፖለቲካዊ ብዥታውና እንደምታው (ዶ/ር ዘላለም ተክሉ) June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ወዲህ ከሃገራችን፣በምስራቅና ሰሜን አፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ድረስ የሚሰማው የጂኦ– ፖለቲካ ትኩሳት በዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ልማት ላይ ያተኮረ መሆኑ ለሁላችንም Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመጻሕፍት አምባ: “ትውልድ ያናወጠ ጦርነት” (ቅኝት በአበራ ለማ) June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ መጽሐፉ ርእስ……………… ትውልድ ያናወጠ ጦርነት ደራሲ……………………………. ንጋቱ ቦጋለ (ሻለቃ) አሳታሚ…………………………. በግል አታሚ……………………………. ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ የሕትመት ሥራ የገጽ ብዛት………………………. 341 ዋጋ…………………………………. 55 ብር ቅኝት………………………………. በአበራ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ኢትዮ-ግብጽ ጦርነት ወይንስ የነፃነት ትግላችን! ከግርማ ሞገስ June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 10, 2013) አምባገነኖች ስልጣናቸውን ለማጠባበቅ አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀማሉ። ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስታከው አምባገነኖቹ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዳውድ ኢብሣ ኦነግ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ የጻፈው ደብዳቤ አማርኛ ትርጉም June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ አዳ ቢሉስማ ኦሮሞ (ኦነግ) ይነጋል በላቸው ሰሞኑን ለድረገፆች የላክኋትን አንዲት ትርጉም ቢጤ ተመርኩዘው ብዙዎች ሲቆራቆሱባት ታዘብኩ፡፡ የኢሣቱ ልጅ ተክሌ የሚላት ነገር ትዝ አለችኝና በዚህ Read More
ዜና Sport: ሆዜ ሞሪንሆ በቸልሲ ዳግም ይነግሱ ይሆን? June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2004 የፖርቹጋሉን ግዙፍ ክለብ ፖርቶ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግና የፖርቹጋል ሱፐር ሊግ ዋንጫዎችን ካስገኙለት በኋላ በሩሲያዊው ከበርቴ ሮማን አብራሞቪች የተያዘውን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ኢትዮ-ግብጽ ጦርነት ወይንስ የነፃነት ትግላችን! June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 10, 2013) አምባገነኖች ስልጣናቸውን ለማጠባበቅ አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀማሉ። ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስታከው አምባገነኖቹ Read More
ነፃ አስተያየቶች አዲስ ጉዳይ መጽሔት፡ “የመጀመሪያው ድምፅ” ዕድሎቹና ፈተናዎቹ June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ይህ ጽሁፍ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ታትሞ በወጣው አዲስ ጉዳይ ላይ የታተመ ነው። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ለምን ይቅርባቸው በሚል የቀረበ ነው።) “የመጀመሪያው ድምፅ” ዕድሎቹና ፈተናዎቹ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለቤቲና የወሲብ ጉዳይ – ኣብርሃ ደስታ (ከመቀሌ) June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቤቲ ስለተባለች ልጅ (ስላደረገችው ጉዳይ) ስሰማ የሷ ፎቶግራፍ ማየት አማረኝ (ዘመቻ እንደማይከፈተኝ ተስፋ አለኝ)። የወሲብ ነገር ይፋ ሲሆን ‘ያስደነግጠናል’፤ ስለጉዳዩ ማውራትና ማየት ግን በጣም Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድን ሰማእታት ዘከረ June 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች በግፍ የተጨፈጨፉ የሰላማዊ ትግል ሰማዕታትን ለመዘከር አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን ያዘጋጀው መርሀግብር ተካሄደ፡፡ቀበና አካባቢ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ትግሉ ኑረምበርግ ደርሷል” June 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ በልጅግ ዓሊ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በሜይ 29/1993 በምዕራብ ጀርመን በሚገኝ ዞሊንግን (Solingen) በሚባል ከተማ አራት የናዚ ተከታዮች ቱርኮች ይኖሩበት የነበረውን ቤት አቃጥለው እንቅልፍ ላይ የነበሩትን Read More