ዜና Sport: የብሔራዊ ቡድናችን አማካይ አዲስ ሕንጻ ለሱዳኑ ክለብ ለመጫወት በ$100 ሺህ ዶላር ፈረመ June 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከ31 ዓመታት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድርን ለመካፈል የበቃው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የደደቢት እግር ኳስ ክለብ አማካይ ተጫዋች አዲስ ህንፃ ለሱዳኑ አልአህሊ ሸንዲ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ጦርነት እንኳን ገና በልቶ ላልጠገበ ሕዝብና ለጥጋበኞቹም አይመችም” ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም June 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሰሞኑ መነጋገሪያ እየሆነ የመጣው የግብጽና የኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ እየተሰጣጡ ባለው እሰጥ አገባ ዙሪያ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በፌስቡክ ገጻቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፦ “ጦርነት እንኳን ገና Read More
ነፃ አስተያየቶች አዲስ ጉዳይ መጽሔት፡ ማኅበራዊ ሚዲያ ፕሬሱን እየተካ ይሆን? June 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ይህ ጽሁፍ በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን) የለውጥ ድምፆች ማኅበራዊ ሚዲያ ፕሬሱን እየተካ ይሆን? “ስለሰው ልጅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶክተር በያን አሶባ ለዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳ ግልጽ ደብዳቤ የላኩት መልስ (የአማርኛ ትርጉም) June 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ትርጉም – ይነጋል በላቸው ዶር. በያን አሶባ ውድ ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሣ /ቶለሣ በስሜ አድራሻ የላኩት ግልጽ ደብዳቤ በበርካታ ድረ ገፆች በወጣበት ወቀት እኔ ጉዞ Read More
ዜና የኢሕአዴግ መንግስት በጄኔቭ በኢትዮጵያውያን ከባድ ተቃውሞ ገጠመው – Video June 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ በጂኔቭም ሕዝቡ ነፃነትና የሰብአዊ መብት በኢትዮጵያ ካልተከበረ ገንዘብ የለም አለ። ቪድዮ፦ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአንዳንድ ጥያቄዎች መልስ (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም) June 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2005 በጽሑፎቹ ላይ የቀረቡት አስተያየቶች በመሠረቱ ሁለት ዓይነት ናቸው፤ አንዳንዶቹ እንደምክር ያለ ነገር፣ አንዳንዶቹ ጽሑፎቹን መውደዳቸውን ወይም አለመውደዳቸውን በመግለጽ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጎሕ መንፈስ (በየነ ሞገስ) June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ የጎሕ መንፈስ (በየነ ሞገስ) የዕለቱ ውሎዬ አድካሚ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ ጉዳይ ለመከታተል በየመስሪያ ቤቱ መሄድ፤ የማኅበራዊ ግዴታዎችን መወጣት፤ እንዲሁም ለማተሚያ ቤት የሰጠሁትን ኅትመት የመጨረሻ Read More
ዜና Breaking News: ሲኖዶሱ አቡነ ፊልጶስን በአቡነ ማቴዎስ፤ አቡነ ሕዝቅኤልን በአቡነ ሉቃስ ተካ June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አዲስ አበባ የሚገኘው ሲኖዶስ በዛሬው የ5ኛ ቀን ጉባኤው የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅን እና የቅዱስ ሲኖዶሱን ዋናጸሐፊዎች ምርጫ አካሄደ። ሲኖዶሱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቆስቁሱት ይጋጋም የአብዮቱን እሳት (ወቅታዊ ግጥም ለግንቦት 25ቱ ሰልፍ) June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጥሩነህ ይርጋ ከቶሮንቶ ካናዳ መታሰቢያነቱ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም ለተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ወቅታዊውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (PDF) Read More
ኪነ ጥበብ ለአርቲስት አበበ መለሰ ገቢ ማሰባሰቢያ 9 ዘፋኞች በአ.አ የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጁ፤ ኤፍሬም ታምሩ? June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ለዜማና ግጥም ደራሲው አበበ መለስ መርጃ የሚውል ታላቅ የሙዚቃ ድግስ በአዲስ አበባ እንደተዘጋጀ ታወቀ። በዚህ ሰኔ 8 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይደረጋል Read More
ዜና ሁመራን የብሄር ግጭትና የኤርትራ ታጣቂዎች አመሷት June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት) በምዕራብ ሁመራ ማይካራ መቻች በተከሰተ የብሔር ግጭት የሰዎች ህይወት ጠፋ፤ መንግስት ግጭቱን ለማስቆም የወሰደው እርምጃ አለመኖሩ በአካባቢው ተከታታይ ግጭቶች ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል Read More
ዜና Sport: ብራዚላዊው አጥቂ ኔማር ባርሴሎና ገባ June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ Neymar: Barcelona complete £49m signing of Brazil striker ብራዜላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔማር ለስፔኑ ሃያሉ ክለብ ባርሴሎና ለመጫወት በ48.6ሚሊዮን ኢሮ ከቀድሞው ክለቡ ሳንቶስ ተዘዋውሯል፡፡ Read More
ዜና Hiber Redio: ግብጽ እውን በአባይ ጉዳይ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ታነሳለች? (ወቅታዊ ዘገባ) June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ ተካበ ዘውዴ – የፌዴሬሽኑ የውድድር አስተባባሪና የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ – በቬጋስ ከስራ ማቆም Read More
ነፃ አስተያየቶች የፖለቲካ ኃይል ሽግሽግ ትግል – ቁጥር 01 June 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 3, 2013) ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ካለምንም Read More